Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 285 የሱስ ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 285 የሱስ ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 285 የሱስ ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 285 የሱስ ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የሱስን ብቻ ተስፋ
የሚያደርገው
በእርሱም የሚያምን
በእርግጥ ብፁእ ነው።
፪፡ ድካም ጉስቁልናም
ቢያስደነግጠው
በወንጌል የተሰጠው
መጽናናት ይብቃው።
፫፡ አንዳንድ ጊዜ የሱስ
በግልጥ ይታየናል
ሌላ ጊዜ ግን ፍጹም
ይሰወርብናል።
፬፡ ግን በሕሊናችን እንዲህ
ቢሰማንም
በእርሱ የተሰጠን
ሰላም አይናወጥም።
፭፡ በየሱስ መሞት አምላክ
እንደ ታረቀን
መጽናናት ሊሆንልን
ወንጌሉ ነገረን።
፮፡ በደሙ መድኃኒትም
ተገኝቶልናል
ይህንም ላለም ሁሉ
መግለጥ ይገባናል።
፯፡ ዘወትር የቸር አምላክ ወዳጅ
ከመሆን
የሚበልጥ ብፅዕና
ወዴት ይገኝ ይሆን
፰፡ እስክናይህ ድረስ
በጭንቀት ስንኖር
ጌታ የሱስ ሰላምህ
በልባችን ይኑር።

Post navigation

Previous: መዝሙር 284 በብዙ ትዕግሥትና ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 286 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 380 የጸዮን እስረኞችን ሲፈታ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 469 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 545 ሰንሰለትን መስበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 514 አዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 24 እረኞች መንጋቸውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 270 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 137 አልመለከትም ያለፈ ሕይወቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 111 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 482 ንቁ ቁሙ ለየሱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 365 የሱስ ወደ ቤቱ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 131 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 137 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 512 ክርስቶስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 አንዲት ከተማ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 492 እምነትህን በኢየሱስ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 75 በመቃብር ተኛ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 57 ከኃጢአት የሚያነጻኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 113 የምድር አሕዛብ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 178 የፈጠርከን አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 14 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 280 ልባችሁ አይደንግጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 278 አምላክ ካንተ የፈለገው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 12 ማርያምም እንዲህ አለች በምስጋናዋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 355 ቃሉን ለመስማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 206 የሱስ ሆይ አትለፍብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 88 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 103 ካምላካችን ማን ይበልጣል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 208 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 335 የየሱስ ግሩም ጸጋ ኃጢአቴን ሸፈነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 460 እንዴት በፈጠነ አኳኋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 401 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 148 ና ቸር መሐሪ አንተ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 ከሰማይ ማን ወረደ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 119 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አያለሁ የሱስ ዕርገትህን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 420 በዙፋኑ ፊት ድነው የቆሙቱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 325 ለዚህ ዓለም ባዕድ ሆነን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 304 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 141 መለከት ንፉ በታላቅ ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 274 በእምነት ነው የዳነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 271 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 316 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 144 እንዴት ያለ የድል ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 308 ክብር ላንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 108 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version