Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 113 የምድር አሕዛብ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 113 የምድር አሕዛብ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 113 የምድር አሕዛብ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 113 የምድር አሕዛብ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የምድር አሕዛብ ሁሉ
ለእግዚአብሔር ዘምሩ።
ለእርሱም በደስታ ተገዙ
በፊቱም በእልልታ ግቡ።
፪፡ እርሱ አምላክ ነው እወቁ
ፈጣሪያችንም ነው እርሱ።
ስለዚህ እኛ የእርሱ ነን፥
የመሰማሪያውም መንጋ ነን፡
፫፡ ወደ ደጆቹ ስንገባ
ወደ ቤቱም በምስጋና።
ስሙን ሁላችሁ ባርኩ
በመልካም ዜማም ወድሱ።
፬፡ እግዚአብሔር ቸር ነውና
ቸርነቱም ለዘላለም።
እውነቱም ለል-ጅ ልጅ ነው
ቃሉም ዘለዓለም ሕያው ነው።

Post navigation

Previous: መዝሙር 112 ክርስቲያኖች በኅብረት ጌታን ስናመልክ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 114 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 132 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 68 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 443 የዓለም ሀብት የኔ አይደለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 186 ስማልኝ ጸሎቴን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 130 ቃልህን ኦ ቅዱስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 426 ስንሰበሰብ በኤደን አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 172 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 387 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቍረጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 326 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 ፍርዳችንን የወሰድኸው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 486 የመቶ በጎች እረኛ ነበረ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 294 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በዚህ በእንግድነቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 372 እኔ ኢየሱስን ለማየት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 556 አምላክ በታላቅ ጸጋው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 287 ወደ መቅደስ ተራሮች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 543 በክርሰቶስ ሞት ተጠምቀናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 472 ፍቅር ታጋሽ ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 ሕይወቴን ለወጥሁልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 ና ቸር መሐሪ፥ አንተ ሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 122 ኢትዮጵያን ጐብኛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 100 ከየሱስ ድርስቶስ ጽድቅ በቀር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 206 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 169 ሕዝቦች ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 247 ለእግዚአብሔር ለሆኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 422 ወዳንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 102 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 465 መልካሙን ሥራ የሚሠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 416 በእግዚአብሔር የሚታመኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 206 የሱስ ሆይ አትለፍብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላኬ ፊትህን አትሰውርብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 አርነት ወጣን ነጻም ሆነናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 417 በላይ የለም ሀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 471 ድንቁን ታሪክ ንገረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 78 ካምላካችን ማን ይበልጣል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 501 ስራመድ ስጓዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 2 አንመለስ ብለው አይሁድ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version