Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ አዲሲቱ የሩሳሌም
ተሠርታለች በላይ፤
በዚያ ሰላምና ደስታ
ስጠኝ አምላኬ ሆይ።
በዚህ በምድር ግን ፍርሃት
ሁከትም በዝቶአል፤
ቢቀልም እንኳ መከራ
ድካምም ሞልቶአል።
፪፡ እንዲህ ከሆነ ሁልጊዜ፥
ወደ ኢየሩሳሌም
ብናፍቅ አያስደንቅም።
ብመኝ አይገርመኝም
ቤቴ እና ዝምድናዬ
ትውልዴም ከዚያ ነው
ግን በዚህ በእግንድነቴ
ነፃነት የለኝም።
፫፡ በእውነት የቸር አምላክ ልጅ
ልሆን ተወለድሁኝ፤
ከሰይጣን ኃይል ከሕግም ፍርድ
አርነት ወጣሁ።
በየሱስ ክርስቶስ ለነፍሴ
መዳን ካገኘሁ፥
የአምላክ ልጅ በጸጋው ነኝ
ባሪያ አይደለሁም።
፬፡ ሊያድነኝ በመስቀል ላይ
በሞተው አምኜ፥
በሰጠኝ ጸጋ ውስጥ ልኑር።
እርሱን ተማጥኜ።
በአብ ዘንድ አማላጅ ሆኖ
ከቆመ ስለኔ፥
በርሱ ሲያየኝ ጸድቅ ነኝ
በርሱ በመድኀኔ።
፭፡ ግን በምድር በሕግ ሥራም
ሊድን ለሞከረ፥
ስለርሱ መድኀኑ ሲሞት
በከንቱ ነበረ።
በእምነት ጻድቅ እንዲድን
ነብዩ ነገረ፥
በክርስቶስ ሞት ሙሉ መዳን
ለእኛ ተገኘ።
፮፡ ስለኔ ነፍሱን ለውጦ
ፍጹም በወደደኝ፥
በኔ ሳይሆን ግን በክርስቶስ
በእምነት ሕያው ነኝ።
ከእርሱ ጋር ተሰቅዬ
መናኝ በዓለም ነኝ፤
የዓለም ወዳጅ ለመሆን
ምን ምክንያት አለኝ።
፯፡ ወዳምላክ ከተማ ስደርስ
ከምድሩ ሥቃይ፥
ዕረፍት ሰላምም ደስታም
ይሰጠኛል በላይ።
ልቅሶ፥ ማጣጣር ጩኸትም
አይገኝም በሰማይ፥
ሌትም አይሆንም ያምላክ በግ
ነው ያገሩ ፀሐይ።
፰፡ በእንጨት የተሰቀለውን
መድኃኒት ካመንሁ፥
በምድር የሚወደደውን
መሻት ትቻለሁ።
አንድ ነገር ብቻ ፈልጌ
እርሱን ተመኘሁ፥
ወዳንቺ ኢየሩሳሌም
ለመድረስ ናፈቅሁ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 316 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 318 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 178 የኔ ነህ የሱስ ሆይ እወድሃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 564 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 453 የአምላካችን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 291 እንደ የሱስ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 ኦ ያምላክ በግ ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 337 ድንቅ ጸጋ ኦ አስደሳች ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 530 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 305 ትካዜህን ሁሉ በአምላክ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 2 አንመለስ ብለው አይሁድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 293 የሱስ ባንተ ድኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 544 የሱስ ሆይ በሥቃይህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 428 ወደከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 241 የሱስ ሆይ፥ የእኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ኃጢአቴ በጣም ከብዶኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 147 ባንተ ደስ ይለኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 475 ግሩም ነው የየሱስ ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 396 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 111 ለቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 263 የሕይወትን ምንጭ ስመለከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 471 ድንቁን ታሪክ ንገረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 493 አንተ ምስኪን ኃጢአተኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 512 ክርስቶስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 515 ወንጌልን ላልሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 480 ጉበኛው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 248 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 463 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረሰው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 191 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 368 ቅዱስ ቃሉን የሚሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 ነፍሴ አምላክሽን አክብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 251 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ነፍሴ ሆይ ጌታን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 540 የሱስ ልጆቻችንን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 158 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 403 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 430 እንግዳ ስደተኛም አንዳባቶቼ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 አባታችን ጌታቸን ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 27 ምእመናን ሁሉ ኑ ወደ ቤተልሔም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 129 የየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 392 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 11 የደስታ ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 497 ኢየሱስ ሆይ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 352 ኢየሱስ ሲጠራህ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 452 እኔን ተመልከትና ዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 እግዚአብሔር ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 308 ክብር ላንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 95 መንፈስ ሆይ ሕይወት አንዳገኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 248 ዳግም ያልተወለደ ላዲስ ሕይወት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 551 የሱስ ሆይ፥ የእኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 380 የጸዮን እስረኞችን ሲፈታ ጌታ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version