Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 512 ክርስቶስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 512 ክርስቶስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 512 ክርስቶስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 512 ክርስቶስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ክርስቶስ ጌታ ተወልዷል
እልል እልል እልል እልል።
ሰዎች ሁሉ ደስ ይበለን
እልል እልል እልል እልል።
በአንድነት እናክብረው
በልባችንም እናንግሠው
በመዝሙር እንወድሰው
እልል እልል እልል እልል።
፪፡ ከኃጢአት እንዲያድነን
እልል እልል እልል እልል እልል።
ከአምላክ ጋር ሊያስታርቀን
እልል እልል እልል እልል።
ከሰማይ ሰማይ ወርዶ
የሰውንም ሥራ ለበሰ።
ርስታችንን ሊያወርሰን
እልል እልል እልል እልል።
፫፡ ከአምላክ ዘንድ ለተላከው
እልል እልል እልል እልል።
ይስገድለት መላው ዓለም
እልል እልል እልል እልል።
የሰው ልጆች ተቀበሉት
እጅ መንሻንም አቅርቡለት።
አዲስ ቅኔ ተቀኙለት
እልል እልል እልል እልል።

Post navigation

Previous: መዝሙር 511 መንገዴን ሁሉ እየተደሰትኩ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 513 አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 541 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 318 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 9 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በመስቀል የሱስ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 454 ደጋግምና ዘምርልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 416 በእግዚአብሔር የሚታመኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 512 ክርስቶስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 ብቸገር ብጨነቅም በኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 አምላክ በታላቅ ጸጋው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 124 ቅዱስ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 312 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 80 ቅዱስ ሥላሴ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 552 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 158 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 204 እንደ የሱስ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 203 ነፍሴ ሆይ አምላክን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 153 የሕይወትን ምንጭ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 507 ጠላቶቼን እንድወድ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 91 ፀሐይዋ ጠልቃ መንጋት ሲጀምር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 ነፍሴ ሆይ አሁን ደስ ይበልሽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 ክርስቲያኖች በኅብረት ጌታን ስናመልክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 የሱስ ክርስቶስ ራሱ ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 ኦ ግሩም ጊዜ ኦ ብሩክ ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 350 የልብህን በር የሚመታ ማን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 99 ወደ ላከኝ እመለሳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 120 መንግሥትን ሕዝብን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 139 እሻለሁ ጌታ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 539 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 137 አልመለከትም ያለፈ ሕይወቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 11 ወደኛ ና አማኑኤል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላክ ከእናንተ ዘንድ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 301 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 531 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 479 ተነሡ ምእመናን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 243 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 420 በዙፋኑ ፊት ድነው የቆሙቱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 337 ድንቅ ጸጋ ኦ አስደሳች ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 223 እንደ ፀሐይ እንዳበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 199 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 459 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 ስብሐት ለአምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 376 በእምነት ነው የዳንነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 26 የገና ቀን ደስታችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 130 ቃልህን ኦ ቅዱስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 140 አምላክ ሆይ፥ ማረን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 172 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version