Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 507 ጠላቶቼን እንድወድ ጌታ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 507 ጠላቶቼን እንድወድ ጌታ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 507 ጠላቶቼን እንድወድ ጌታ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 507 ጠላቶቼን እንድወድ ጌታ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ጠላቶቼን እንድወድ ጌታ አስተማረኝ
በመስቀል ተቸንክሮ ፍቅሩን ገለጠልኝ።
መልካም ፍቅር ኦ! መልካም ፍቅር
ተወለደ በበረት ለኛ ለመሰቀል ለመሰቀል
ያዳምን ልጆች ኃጢአት በደሙ ለመክፈል
ያዳምን ልጆች ኃጢአት በደሙ ለመክፈል።
፪፡ መድኅኔ አስተምሮኛል በፍቅሩ እንድመራ
ያዘነን እንዳጽናና ላጣው እንድራራ።
ይገባኛል ኦ! ልታዘዘው እርሱ የኔን መከራ
ችሎ ሞቶአልና ሞቶአልና
ይገባኛል እኔም ልጓዝ በርሱ ጎዳና
ይገባኛል እኔም ልጓዝ በርሱ ጎዳና።
፫፡ በምድር የምናያቸው ሁሉም ይጠፋሉ
እምነት ተስፋና ፍቅር ጸንተው ይኖራሉ።
ጌታ ያዛል እንድንዋደድ
እርሱ ነፍሱን ለኛ እስኪሰጥ አፍቅሮናል
አፍቅሮናል
እርስ በርሳችን ልንዋደድ ይገባናል
እርስ በርሳችን ልንዋደድ ይገባናል።
፬፡ ምስጋና ይገባሃል ክቡር መድኃኒቴ
በሰማያዊ ፍቅር ዳበረ ሕይወቴ።
ሃሌ ሉያ ኦ! ለጌታዬ
በለመለመ መስክ ኢየሱስ ይመራኛል
ይመራኛል
በየለቱ የጌታ ፍቅር ይታየኛል
በየለቱ የጌታ ፍቅር ይታየኛል።

Post navigation

Previous: መዝሙር 506 ትውስ ሲለኝ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 508 ጌታ ኢየሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 200 ሁሉም ዝግጁ ነው ጥሪውን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 484 በጌታ ኢየሱስ ለሚያምኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 279 ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከአምላክ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላክ ከእናንተ ዘንድ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 71 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 63 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 22 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 100 መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከእኔ ዘንድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 160 ሰባኪው አለ፥ ከንቱ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 429 እኔ መናኝ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 197 የጥንት አምባ ጥግ ሁነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 163 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 95 መንፈስ ሆይ ሕይወት አንዳገኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 478 ድሉ የእኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 267 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 የሱስ ክርስቶስ ርኅሩኅ መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 80 ቅዱስ ሥላሴ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 በሰማይ ያለ አባታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 315 አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ያለህን ለጌታ አስረክብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 474 እግዚአብሔር እንዲሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 260 ኑ አምላክን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 309 የከበረ ቤቴ በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 443 የዓለም ሀብት የኔ አይደለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 ስብሐት ለአምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 567 በራቀው ኮረብታ (አሮጌ መስቀል) የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 289 መንግሥቱ ለዘላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 132 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 203 ነፍሴ ሆይ አምላክን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 206 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 50 የሞተልኝ ጌታዬን የሱስን ሳስበው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 397 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ክርስቶስ ተነሥቶአል ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 517 ጸጋዬ ይበቃሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 186 ስማልኝ ጸሎቴን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 367 አምናለሁ የኢየሱስን መኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 336 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 392 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 253 ለየሱስ ስም ዕልል በሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 547 ሰው በጭንቅ በደስታም ቢኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 507 ጠላቶቼን እንድወድ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 የዘላለም ምርጫዬ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 ክብር ለአንተ ሞትን ላሸነፍህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 187 ደስ እንዳለን ይገባናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 457 የአምላክን ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 188 አመስግኑት ክርስቶስን መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 265 ጌታ ሆይ ደምፅህን አሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 400 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 41 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 173 አምላክ ሆይ በጸጋህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 551 የሱስ ሆይ፥ የእኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version