Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 309 የከበረ ቤቴ በሰማይ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 309 የከበረ ቤቴ በሰማይ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 309 የከበረ ቤቴ በሰማይ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 309 የከበረ ቤቴ በሰማይ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የከበረ ቤቴ በሰማይ፤
ማን ይተርካል መድመቅዋን?
የተመረጡት እንደ ፀሐይ
ይደምቃሉ በአምላክ ብርሃን።
በሰማይ፥ በሰማይ
የከበረ ቤት በላይ፤
በሰማይ፥ በሰማይ
ኦ ብፁዕ ሰላም በሰማይ።
፪፡ እንዴት ያለ ግሩም ፍሥሐ
ጉዞአቸውን የጨረስዋት፥
የማይተረክ ሰላምና ደስታ
ያገኛሉ በፍቅሩ ብዛት።
በሰማይ . . .።
፫፡ መድኃኒቴ አለ በዚያ
ዘመዶቼም ይጠብቁኛል።
የዚህን ምድር ኀዘን ልርሳው፤
ደስ ይበለኝ ከብፁዓን ጋር።
በሰማይ . . .።
፬፡ ቶሎ ወደዚያ ልግባ።
የንግድነቴ ዘመን ሲያልፍ፥
በዙፋኑ አንፃር በእልልታ፥
ከወዳጆቼ ጋር ልረፍ።
በሰማይ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 308 ጨለማው ሌሊት አለፈልን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 31 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 228 እውነት ካንተ ጋር ትሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 312 ቸሩ ጠባቂ ምራን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 309 ጌታ ሞገዱ በረታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 536 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 557 በብዙ ትዕግሥትና ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 10 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 214 አንድ ቀን ይመጣል ልብ የማይዝልበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጠውልጎ እንደ አበባ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 124 ቅዱስ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 133 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 ስብሐት ለአምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 253 ለየሱስ ስም ዕልል በሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 11 የደስታ ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 71 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 351 ጠባብ ናት ያች የሕይወት ደጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 402 በሰጠኝ ተስፋ እጸናለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ኦ ታላቁ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ኢየሱስ ልጆችን ይወዳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 58 ከየሱስ ጐን የፈሰሰውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 13 ስብሐት ይቅረብ ላዳኙ ንጉሥ በምሥጋና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 248 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 341 ንቁ ቁሙ ለየሱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 368 ቅዱስ ቃሉን የሚሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 92 እሻለሁ ጌታ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 47 የሱስ ሆይ፥ ለእኔ ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 241 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 310 እንሰብሰብ በዔደን አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 376 በእምነት ነው የዳንነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 243 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ስማነ ጌታ ሆይ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 529 ስብሐት ለእግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 513 አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 57 አምላክ ለኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 190 መተላለፉ በደሉ የቀረችለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 179 የጥንቱን ሃይማኖት ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 41 ፍርዳችንን የወሰድኸው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 208 የሱስ ባንተ ድኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 176 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 326 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 295 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 551 የሱስ ሆይ፥ የእኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 እኛ የምሥራቅ ነገሥታት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 556 አምላክ በታላቅ ጸጋው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 310 ይመራኛል ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version