Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ
አንተ ሠሪዬ ነህ እኔም ሸክላ።
እንደ ፈቃድህ አስተካክለኝ፥
እንደ ፈቃድህ ልሁን ጌታ።
፪፡ እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ
መርምር ሕይወቴን በኔ ፈንታ፥
እንደ በረዶ አንጻኝ ልጥራ፥
በፊትህ ልስገድ በትሕትና።
፫፡ እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ
ጎስቋላ ነኘ ጸሎቴን ስማ፥
ግርማና ክብር የአንተ ነው፥
ዳስሰህ ፈውሰኝ ቅዱስ ጌታ።
፬፡ እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ
በቅዱስ መንፈስ ተሞልቼ፥
ሁለመናዬ ተለውጦ፥
አንተን ላገልግል በሕይወቴ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 276 ነፍሴ ሆይ አምላክን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 278 አስደናቂውን ታሪክ ስሙ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 226 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 ልጆቹን ለማከማቸት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ደስ ብሎኛል የሱስ ይወደኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 19 ምእመናን ሁሉ ኑ ወደ ቤተልሔም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 439 ለዚህ ዓለም ባእድ ሆነን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 231 ኢየሱስ ሆይ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 146 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 549 ጌታ የሱስ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 97 ኦ መንፈስ ቅዱስ ና ወደኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 493 አንተ ምስኪን ኃጢአተኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 92 ሕያው የሆነውን አዳኝ አገለግላለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 የሱስ ለዓለም ሲል ሞቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 አንዲት ከተማ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 405 አንዳንዴ አምነቴ ሲጠፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 280 ልባችሁ አይደንግጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 128 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 506 ትውስ ሲለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 ሕዝቦች ሁሉ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 92 እሻለሁ ጌታ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ክርስቶስ ተነሥቶአል ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 453 የአምላካችን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 490 ልባችሁ አይታወክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 483 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 449 ኢየሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 475 ግሩም ነው የየሱስ ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 19 እነሆ ለሕዝብ ዛሬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 332 የጸድቅ ጸሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 240 ጌታ ሆይ ጸሎቴን ስማኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 370 ጌታ ሆይ ደምፅህን አሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 64 ክርስቶስ ዛሬ ተነስቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 የሱስ ሆይ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ክብር ይገባሃል የኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 523 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 394 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 209 አምላክ ሆይ አንተ ጠብቀኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 247 እዘምራለሁ ላዳኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 267 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ክርስቶስ የሱስ ክብሩን ትቶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 281 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 319 ወደ ከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 527 የገና ቀን ደስታችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 140 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 151 የጥንት አምባ ጥግ ሁነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version