Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 400 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 400 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 400 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 400 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ
እግዚአብሔር ይወደኛል።
አምላካችን አባት ከሆነልኝ፥
ስለ ልጁ እርሱ ያስባል።
በየደቂቃው የሚደርሰኝን፥
አባቴ በፍቅሩ ልኮታል።
ለየቀኑም የሚጠቅመኝን
ደስታም ኀዘንም ያካፍላል።
፪፡ ጩኸቴን ለመስማት አይሰለችም
ሸክሜንም ያነሣልኛል።
በድካሜ ከኔ ዘንድ አይለይም፥
ስሙም መካር ኃያል ይባላል።
ክቡር ገንዘቡ እንዳይጠፋበት፥
እርሱ ራሱ ይጠነቀቃል፤
እንደ ቀኑም ኃይሉ ሊሆንለት፥
ልጁን ጸጋው ያበረታዋል።
፫፡ አምላኬ እንዲህ ስታስብልኝ
እኔም ሐሳቤን ልተው እርዳኝ።
እምነትን ከቃልህ ጨምርልኝ፥
በዚህም ወዳገሬ ምራኝ።
ደስ ሲለኝ ስጨነቅም በኀዘን፥
አንተ ሁሉን እንደ ሰጠኸኝ፤
ተስፋህን ተቀብዬ ለማመን፣
ጌታ ሆይ፥ አንተ አስተምረኝ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 40 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 401 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 42 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 401 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 158 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 77 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 63 በመቃብር ተኛ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 ክርስቲያኖች በኅብረት ጌታን ስናመልክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 388 አምላኬ ለኔ ቸር እረኛዬ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 97 ተነስቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 314 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 13 ስብሐት ይቅረብ ላዳኙ ንጉሥ በምሥጋና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 254 ቃሉን ለመስማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 68 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 565 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 554 በአምላክ ዙፋን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 397 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 92 እሻለሁ ጌታ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 ነፍሴ አምላክሽን አክብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 134 አምላክ ሆይ በጸጋህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በዚህ በእንግድነቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 481 የክርስቶስ ወታደር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 318 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 አርነት ወጣን ነጻም ሆነናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 426 ስንሰበሰብ በኤደን አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 217 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 236 ሕዝቦች ሆይ ደስ ይበላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 525 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 አንዲት ከተማ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 203 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 29 የሱስ ሆይ፥ ለእኔ ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ያለ ደስታ ስኖር ሳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 253 የሱስ ወደ እኔ ኑ ይለናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 289 ነፍሴ ወዳምላክሽ ተጠጊ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 445 አክሊሌን አክብሬ ልጠብቀው ልጠብቀው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 ነፍሶች ሁሉ በኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 174 ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 334 በክርስቶስ ቍስል ውስጥ ልረፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 16 እኛ የምሥራቅ ነገሥታት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 562 እንደሚያበራ ጧት ፀሐይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 321 እንግዳ ስደተኛየም እንዳባቶቼ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 349 ጌታ የሱስ ክርስቶስ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 151 የጥንት አምባ ጥግ ሁነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 170 ሕዝቦች ሁሉ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 521 አንድ ገዢ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 19 እነሆ ለሕዝብ ዛሬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 228 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version