Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 229 በዚህ በእንግድነቴ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 229 በዚህ በእንግድነቴ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 229 በዚህ በእንግድነቴ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 229 በዚህ በእንግድነቴ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ በዚህ በእንግድነቴ
ልቤ ለምን ይፈራል?
ያ እሙኑ መድኃኒቴ
አካሄዴን ያቀናል።
የሞተው ስለ በጎቹ
በቃሉና በመንፈሱ
ከእኔ ጋር ይኖራል።
፪፡ እከተላለሁ ፈለጉን
ድምፁንም እሰማለሁ።
ቸር እረኛችን ትጉ ነው
በጎቼን ሁሉ ያውቃል።
የጠፉትን ይፈልጋል
የደከመውን ይሸከማል
የወደቀውን ያነሣል።
፫፡ ከሕይወት ኅብስት ያበላል
ከጸጋ ምንጭ ያጠጣል።
በመንፈስ ኃይል ያበረታል
ሰላሙንም ይሰጣል።
በጨለማ እንኳ ብሄድ
እርሱን ተከትዬ ስሄድ
አንድ ቅዱስ ድፍረት።
፬፡ በጌን በኃይል ከመንጋዬ
የሚነጥቅብኝ የለም።
ያልከው ኦ ቸር እረኛዬ ሆይ
ና ጠብቀኝ ከዓለም።
ይህ ዓለም በከንቱነቱ
በእጅህ ከሚመሩቱ
አይለየኝ ለዘላለም።
፭፡ ይህ ሐይወት እንደ ሕልም ያልፋል
በረን እንሄዳለን።
ቀናችን ይመሽብናል።
ከዚህ እንጓዛለን።
ሲያልፍም እንግድነቱ
እንዳልኸን ባለህበቱ
እኛም እንሆናለን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 228 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 23 እኛ የምሥራቅ ነገሥታት የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 231 ኢየሱስ ሆይ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 312 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 46 በመስቀል ሞተ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 198 የምሥራች ሰምተናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 180 ሁሉን በሚችል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 4 ብሩህ ፀሐይ ወጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 152 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 207 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 327 እሰይ በሰማይ ቤት አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 269 አምላክ በምሕረቱ ብዛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 320 የሱስ እረኛዬ የሚመራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 273 እኔ የሱስን ለማየት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 በአምላክ ዙፋን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 75 በመቃብር ተኛ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 484 በጌታ ኢየሱስ ለሚያምኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 414 እናምናለን በመስቀሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ጽዮን ተነሺና አብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 519 በቀራንዮ ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 20 ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 497 ኢየሱስ ሆይ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 338 የሱስ ክርስቶስ ራሱ ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 260 የምስራች ሰምተህ እመን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 235 የጌታ መንገድ እከተላለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 526 ዕፅብ የሆነ ጮራ አስገራሚ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 ብቸገር ብጨነቅም በኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 231 የሱስ አዳኜ ምራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 386 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 348 ሁሉም ተዘጋጅቶአል ኑ ወደ እኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 347 ዳግም ያልተወለደ ላዲስ ሕይወት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 539 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 365 የሱስ ወደ ቤቱ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 148 ና ቸር መሐሪ አንተ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 168 የየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 67 ወንጌል የሚለውን ሰምቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 491 ሰላም እንደ ወንዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 76 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 359 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 427 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 438 አንዲት ከተማ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 473 እንዴት ያለ ታላቅ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 258 ጠባብ ናት ያች የሕይወት ደጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ሁሉም ዝግጁ ነው ጥሪውን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 ኦ ያምላክ በግ ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 568 ወደ ጌታ መጣህ ወይ ልትነጻ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 15 ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 80 ቅዱስ ሥላሴ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version