Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 199 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 199 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 199 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 199 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ
በእውነት እርሱ ብፁዕ ሆነ።
ቤዛውም አንተ ሁነሃል
ስላንተም አብ ይወደዋል።
፪፡ ነፍሴ ከሞት እንድትድን
አፈሰስህልኝ ደምህን።
ሕይወትህን ለውጥህልኝ
ባምላኬም ፊት አጸደቅኸኝ።
፫፡ ሕያው መሥዋዕት ሁነህልኝ
ከክፉ መቅሰፍት አዳንኸኝ።
ዕዳዬንም ከፈልህልኝ፤
በሕይወትህ ጽድቅ ሰጠኸኝ።
፬፡ በሞትህ ኦ መድኃኒቴ
ሕግን ፈጸምኸው ስለኔ።
የሱስ ሆይ ባንተ ካመንሁ
ፍጹም ጻድቅ እሆናለሁ።
፭፡ የአምላክ ልጅ ያደረግኸኝ
አንተ ወደ አብ አቅርበኝ።
ከምድርም በሞት ስለይ
ርስቴን ከሰማይ አውርሰኝ።
፮፡ ግን ጌታ ሆይ ደካማ ነኝ
በጸጋህ ኃይል አጠንክረኝ።
ሰይጣን እንዳያሸንፈኝ
ሁልጊዜ አንተ ጠብቀኝ።
፯፡ የጀመርህልኝን ሥራ
እስከ ፍጻሜውም ሥራ።
ዘወትር በመንፈስህ ምራኝ
ወደ ሰማይም አድርሰኝ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 198 የሕይወትን ምንጭ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 2 አንመለስ ብለው አይሁድ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 257 ክብር ይሁን ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 101 አምላካዊ ጸዳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 223 ስንጨነቅ ስናዝንም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 237 የኔ ነህ የሱስ ሆይ እወድሃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 510 ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 325 የሱስ ሆይ የልቤ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 554 በአምላክ ዙፋን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 258 ጠባብ ናት ያች የሕይወት ደጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 95 መንፈስ ሆይ ሕይወት አንዳገኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 233 የሱስ እረኛዬ የሚመራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 244 በክርስቶስ ቍስል ውስጥ ልረፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 ሕይወቴን ለወጥሁልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 371 ክርስቶስ ኃጢአተኞችን በጸጋው ይቀበላል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 460 እንዴት በፈጠነ አኳኋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 119 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 207 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 146 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 196 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 የልብህን በር የሚመታ ማን ነው? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 520 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 147 የሱስ ሆይ፥ በሥቃይህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 301 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 139 እሻለሁ ጌታ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 156 አመስግኑት ፍጥረቶቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 102 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 468 የኢየሱስ ክቡር ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 412 መልእክት አለኝ ከጌታ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 7 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 234 መጽሐፈ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 144 ድምፅህን እሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 374 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 ነፍሴ አምላክሽን አክብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 491 ሰላም እንደ ወንዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 58 ከየሱስ ጐን የፈሰሰውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 478 ድሉ የእኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 106 ቅድስት ሥላሴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 29 የሱስ ሆይ፥ ለእኔ ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 367 አምናለሁ የኢየሱስን መኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 399 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 16 ሕፃን ተወልዶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 አንዲት ከተማ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 382 የዘላለም ሕይወቴ ነህ መጠጊያና አምባዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 100 መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከእኔ ዘንድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 137 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 180 ሁሉን በሚችል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 417 በላይ የለም ሀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version