Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 335 የየሱስ ግሩም ጸጋ ኃጢአቴን ሸፈነው የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 335 የየሱስ ግሩም ጸጋ ኃጢአቴን ሸፈነው የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 335 የየሱስ ግሩም ጸጋ ኃጢአቴን ሸፈነው የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 335 የየሱስ ግሩም ጸጋ ኃጢአቴን ሸፈነው የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የየሱስ ግሩም ጸጋ ኃጢአቴን ሸፈነው
ምላሴስ እዴት ትድፈር ክብሩን
ለመናገር።
ሸክሜን ከላዬ አነሣ እኔም ነጻ ወጣሁ፥
ባስገራሚው በየሱስ ጸጋ ድኛለሁ።
ታላቁ የየሱስ ግሩም
የየሱስ ግሩም ጸጋ፥
ከጥልቁ ባሕር፥
የላቀ ነው የላቀ ነው፥
ግሩም ጸጋው።
ይበቃኛል ለኔ ይበቃኛል፥
ኃጢአቴን ሁሉ ያጠፋልኛል፥
ኃፍረቴንም ይሰውረዋል፥
ለየሱስ ስም ክብር ይሁን
ለዘላለም አሜን።
፪፡ የየሱስ ግሩም ጸጋ ፈልጎ ያገኘኝ
በርሱ ይቅር ተብዬ ለዘላለም ዳንሁኝ።
ከግር ብረት ተፈታሁ ነጻነት አገኘሁ፥
ባስገራሚው በየሱስ ጸጋ ድኛለሁ።
ታላቁ የሱስ ግሩም . . .።
፫፡ የኢየሱስ ግሩም ጸጋ እርኩሱን ያነጻል
ጸንቶ በቆመው ኃይሉ ልጁ ያደርገዋል።
ሰላም በልቡ ሰጥቶ ያወርሰዋል ክብሩን
አስደናቂው የየሱስ ጸጋ ይመስገን።
ታላቁ የሱስ ግሩም . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 334 በክርስቶስ ቍስል ውስጥ ልረፍ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 336 የኢየሱስ ስም ያስደስታል ለሚያምንበት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 512 ክርስቶስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 373 ወደ መቅደስ ተራሮች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 ፍርዳችንን የወሰድኸው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 412 መልእክት አለኝ ከጌታ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ክርስቶስ የሱስ ክብሩን ትቶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 211 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 154 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 221 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 402 በሰጠኝ ተስፋ እጸናለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 325 የሱስ ሆይ የልቤ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 185 ድምፅህን እሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 231 የሱስ አዳኜ ምራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 158 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 320 የሱስ እረኛዬ የሚመራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 296 የሱስ አምላኬ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 215 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 423 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 355 ቃሉን ለመስማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 291 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 422 ወዳንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 330 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 25 በዚያ ሌሊት ተዘምሯል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 12 ለደስታ ቀን ሆነ ንጋት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 500 የጌታ አገልጋይ እንድትሆን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 አምላኬ ምን ይሰጠኛል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 141 ያለ ደስታ ስኖር ሳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 536 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 242 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 235 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 341 ሁሉን ለየሱስ ሰጥቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 17 ለደስታ ቀን ሆነ ንጋት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 416 በእግዚአብሔር የሚታመኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 204 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 264 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 309 የከበረ ቤቴ በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 424 አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 260 የምስራች ሰምተህ እመን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 251 ጌታ የሱስ ክርስቶስ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 280 ልባችሁ አይደንግጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 445 አክሊሌን አክብሬ ልጠብቀው ልጠብቀው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 ኦ ግሩም ጊዜ ኦ ብሩክ ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 250 የሱስ በፍቅሩ ስለ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 27 ምእመናን ሁሉ ኑ ወደ ቤተልሔም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ክብር ይገባሃል የኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 45 ያምላክ ልጅ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 279 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version