Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 500 የጌታ አገልጋይ እንድትሆን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 500 የጌታ አገልጋይ እንድትሆን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 500 የጌታ አገልጋይ እንድትሆን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 500 የጌታ አገልጋይ እንድትሆን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የጌታ አገልጋይ እንድትሆን
ቃሉን በደስታ እንድትሰብክ።
የራቁ የጠፉትን ለመጥራት፥
ሁሉንም ወደ እርሱ ለማምጣት።
ትጠራለህ ቶሎ ብለህ ሂድ
ትጠራለህ ቶሎ ብለህ ሂድ።
የመዳንን ጊዜ ንገራቸው
የጌታን ተስፋ በማስተማር።
፪፡ የጌታህን ተስፋ አብሥራቸው
በክፋት ለሚገኙ ሰዎች።
ለታሰሩ በኃጢአት ባርነት፥
ነጻ ለማውጣት አድርግ ጥረት።
ትጠራለህ . . .።
፫፡ በኢየሱስ ስም መዝሙር አዘጋጅ
ለድካሙና ሥቃይ ሞቱም።
ሁሉን በፍቅሩ የተሸከመ
ነፃ እንዲያወጣን ከኃጢአት።
ትጠራለህ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 50 የሞተልኝ ጌታዬን የሱስን ሳስበው የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 501 ስራመድ ስጓዝ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 516 ክብር ለአምላካችን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 24 ወደኛ ና አማኑኤል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 119 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 348 ሁሉም ተዘጋጅቶአል ኑ ወደ እኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 192 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 173 አምላክ ሆይ በጸጋህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 አምላክ ሆይ ባርከው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 90 የአምላክ ልጆች ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 497 ኢየሱስ ሆይ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 540 የሱስ ልጆቻችንን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 293 መንጋህን ስታሰማራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 302 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ወዴት አመልጣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 ደስ እንዲለን ይገባናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ የኔ ነው ቡሩክ መድኅኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 ክርስቲያኖች በኅብረት ጌታን ስናመልክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 536 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 165 ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 ክብር ይሁን ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 44 ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 515 ወንጌልን ላልሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 140 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 569 የደስታ ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 564 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 422 ወዳንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 521 አንድ ገዢ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 449 ኢየሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 187 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በመስቀል የሱስ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 210 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 138 በክርሰቶስ ሞት ተጠምቀናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 140 አምላክ ሆይ፥ ማረን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 ቅዱስ አምላክ ሰውን ሊያድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 271 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 504 የሱስ ሆይ ቃልህ ጽኑ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 331 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 519 በቀራንዮ ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 78 ካምላካችን ማን ይበልጣል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 ክርስቶስ ሕያው ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 476 አንድ ነን በመንፈሱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 499 የኢየሱስን መልካሙን ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 217 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 201 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 418 ነገ በሚሆነው ከቶ አላሰብም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 556 አምላክ በታላቅ ጸጋው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version