Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 93 አያለሁ የሱስ ዕርገትህን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 93 አያለሁ የሱስ ዕርገትህን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 93 አያለሁ የሱስ ዕርገትህን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 93 አያለሁ የሱስ ዕርገትህን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ አያለሁ የሱስ ዕርገትህን
ስታርግ ከምድራችን።
እኔ ግን እንደ እንግዳ
እኖራለሁ በምድር።
በኀዘን ድካም ውስጥ ነኝ
ገና ካባቴ ቤት ሩቅ ነኝ።
፪፡ ያን ክቡር አገር በእምነት
አሁንም ልመልከት።
ከኃጢአቴ ተፈትቼ
ልከብር በጌታዬ
ልኖር ከብፁዓን ጋራ
በሕያው አምላክ ከተማ።
፫፡ በሰማይ ቤት የለም ሌሊት
ጨለማ ኃዘን ጭንቀት
በዚያ አለ መዝገቤ
በዚያም ይሁን ልቤ።
ከየሱሴ ይኑረኝ ኅብረት
ጸጋ ይሰጠኝ ልኖርበት።
፬፡ ያረገው ወደ ላይ ከኛ
ይመለሳል ዳግመኛ።
እንዳይመጣ ሳናስበው
ተግተን እንጠብቀው።
እምነታችን እንዳይናጋ
ዘወትር በጸሎት እንትጋ።
፭፡ በቅዱስ ስምህ ያመነ
አንተን የተማጠነ።
መንግሥትህን እንደሚወርስ
ተስፋ ሰጠህ የሱስ ሆይ።
ብፅዕና ትሰጠዋለህ
በክብርም ታኖረዋለህ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 92 ሕያው የሆነውን አዳኝ አገለግላለሁ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 94 የሱስ ሆይ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 425 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 287 ወደ መቅደስ ተራሮች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አንተን የሱስ ሆይ እሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 519 በቀራንዮ ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 171 ቅዱስ አባት ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 478 ድሉ የእኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 የሱስ ሆይ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 286 ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 415 አምላኬ ታማኝ ነው በመንገዱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ኢየሱስ ሲጠራህ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 364 የአዳኜን መልካም ጥሪ ሰማሁ የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 106 መለከት ንፉ በታላቅ ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 191 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ስማነ ጌታ ሆይ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 562 እንደሚያበራ ጧት ፀሐይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 243 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 38 የሱስ ሆይ፥ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 420 በዙፋኑ ፊት ድነው የቆሙቱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 481 የክርስቶስ ወታደር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 314 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 302 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 329 ስላለፈው ቀን ጌታዬ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 163 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 495 ሞት ይገባን ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 223 ስንጨነቅ ስናዝንም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 ብቸገር ብጨነቅም በኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 10 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 258 እግዚአብሔርን አመስግኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 262 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 24 እረኞች መንጋቸውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 መንፈስ ቅዱስ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ክብር ለአምላክ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 268 ቅዱስ ቃሉን የሚሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 57 ከኃጢአት የሚያነጻኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 100 መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከእኔ ዘንድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 156 አምላክ ሆይ ባርከው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 515 ወንጌልን ላልሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 260 የምስራች ሰምተህ እመን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 234 መጽሐፈ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 218 ምድራዊቱ ሕይወቴ ስታልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 151 የጥንት አምባ ጥግ ሁነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 460 እንዴት በፈጠነ አኳኋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 566 የመልአኩን ድምፅ ስሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 248 ዳግም ያልተወለደ ላዲስ ሕይወት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 የሱስ በመስቀል ሞተልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 26 መላእክት ከላይ ሰማን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 ና ቸር መሐሪ፥ አንተ ሁን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version