Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 286 ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 286 ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 286 ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 286 ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ዓላማ ይዞ የተሰለፈ
የሚያስፈራ ያንተ ሠራዊት፥
ጠላቱን ሁሉ እያሸነፈ፥
ባንተ መሪነት ቀንና ሌሊት።
ባሕር ተሸግሮ በምድረ በዳ፥
ጊንጡን ረጋግጦ፥
ጥቂቱ ሕዝብህ ካንተ ጋር ወጥቶ፥
ርስቱን ጨበጠ ከብዙ በልጦ።
ሕዝብን አበዛህ ሕዝብን አበዛህ፥
ያገሪቱንም ወሰን አሰፋህ፥
የማዳን እጅህን ለኛ ዘረጋህ።
ሕዝብን አበዛህ ሕዝብን አበዛህ፥
ያገሪቱንም ወሰን አሰፋህ፥
የማዳን እጅህን ለኛ ዘረጋህ።
፪፡ የሰናፍጭዋን ቅንጣት ቢዘራ
ጌታ በምድር እንድትበዛ፥
ያ ጉልበተኛ መጥቶ ረገጣት፥
የማትበቅል መስላው ፈዛዛ፥
ግን አልተሳካም አምልጣ ወጣች
ሄደች አደገች፥
ጌታ ይመስገን ድንበርዋ ሰፋ፥
ለደካከሙት መጠለያ ሆነች።
ሕዝብን አበዛህ . . .።
፫፡ ኦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ
እያሸነፈ ዘላለም ነዋሪ፥
እንደ አምላካችን ያለ ታዳጊ፥
ከቶ የታለ ተወዳዳሪ።
ጩኸትን ሰምቶ ምስኪን ድሆችን፥
ዘይት የሚቀባ፥
ባደባባዩ በቤቱ ተክሎ
የሚያለመልም እንደዘንባባ።
ሕዝብን አበዛህ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 285 የሱስ የኔ ነው ቡሩክ መድኅኔ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 287 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 36 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 የየሱስ ስም ያጽናናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 450 ቅዱስ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 240 ጌታ ሆይ ጸሎቴን ስማኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 መንገድ አብጅ ለጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 442 ስሙ ኢየሱስ ነው አዳኙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 469 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 309 የከበረ ቤቴ በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 262 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 322 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 378 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 504 የሱስ ሆይ ቃልህ ጽኑ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 95 መንፈስ ሆይ ሕይወት አንዳገኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 242 ለየሱስ ስም ይሁን ስብሐት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 333 ያዲስ ኪዳን በግ ቅዱስ ካህን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 515 ወንጌልን ላልሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 458 በጥዋት እንዝራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 510 ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 47 የሱስ ሆይ፥ ለእኔ ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 በሰማይ ያለ አባታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 372 እኔ ኢየሱስን ለማየት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 549 ጌታ የሱስ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 343 የየሱስን መልካሙን ድምጽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 የሱስ ክርስቶስ ራሱ ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 250 የሱስ በፍቅሩ ስለ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 268 ኑ እናንት ሰዎች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 293 መንጋህን ስታሰማራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 130 ቃልህን ኦ ቅዱስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 514 አዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 64 ክርስቶስ ዛሬ ተነስቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 ብቸገር ብጨነቅም በኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 410 እንዴት ድንቅ አምላክ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 344 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 302 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 68 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 ክርስቲያኖች በኅብረት ጌታን ስናመልክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 33 መስቀልህን ተሸክመህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 ስብሐት ስብሐት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 55 አምላክ ለኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 237 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 292 የሱስ ሆይ አትለፍብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 123 አባታችን ጌታቸን ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 409 የሱስን ትቼ ዓለምን ባተርፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 113 የምድር አሕዛብ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version