Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 98 ና ኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 98 ና ኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 98 ና ኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 98 ና ኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ና ኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ
ና ላልበቃቁት ተገን።
ና ለድካሜ ኃይል ሁነኝ
ወደ እውነትም ምራኝ።
ና ወደ እኔ ቅዱስ ሆይ
እለምንሃለሁ።
ና በኃያሉ ብርታትህ
ና በሰላም መንገድህ።
፪፡ ና በጭንቅ ጊዜ ዕረፍት ስጥ
ና የቈሰለውን ፈውስ።
ና የሕይወትን ምንጭ አፍልቅ
ዘወትር ደስታን አድለኝ።
ና ወደ እኔ . . .።
፫፡ ና የደረቀውን አረስርስ
ና ለተጨነቀች ነፍስ።
ና የማዳን ኃይልን ዘርጋ
የጐደለኝን ሙላ።
ና ወደ እኔ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 97 ኦ መንፈስ ቅዱስ ና ወደኔ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 99 ወደ ላከኝ እመለሳለሁ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 263 ኃጢአትህን ለተሸከመው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 ባንድነትህና በሦስትነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 384 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 22 የተባረከች ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 ልጆቹን ለማከማቸት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 ደስተኞች ሁኑ በዓለም ሙሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 214 አንድ ቀን ይመጣል ልብ የማይዝልበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 463 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረሰው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 367 አምናለሁ የኢየሱስን መኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 144 ድምፅህን እሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 106 ቅድስት ሥላሴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 202 ምን እመልሳለሁ ለአምላኬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 521 አንድ ገዢ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 አምላክ ቤቱን አዘጋጅቶልናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 503 ሰላም አለኝ ሁሉም አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 389 ልባችሁ አይደንግጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 300 ና ጌታ የሱስ የክብር ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 496 ይበልጥ ስለ ኢየሱስ እንዳውቅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 559 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 161 አምላክ ከእናንተ ዘንድ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 308 ጨለማው ሌሊት አለፈልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 330 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 113 የምድር አሕዛብ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 432 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 78 ካምላካችን ማን ይበልጣል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 373 ወደ መቅደስ ተራሮች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 134 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 150 የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 የሕይወትን ምንጭ ስመለከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 152 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 143 አንተን የሱስ ሆይ እሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 491 ሰላም እንደ ወንዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 122 ኢትዮጵያን ጐብኛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 406 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 15 ሕፃን ተወልዶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 7 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 68 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 የሱስ ሆይ፥ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 352 ኢየሱስ ሲጠራህ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 548 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 387 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቍረጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 180 ሁሉን በሚችል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 309 ጌታ ሞገዱ በረታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 525 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 407 ወደ ፊት ሂድ ገስግሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version