Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 496 ይበልጥ ስለ ኢየሱስ እንዳውቅ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 496 ይበልጥ ስለ ኢየሱስ እንዳውቅ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 496 ይበልጥ ስለ ኢየሱስ እንዳውቅ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 496 ይበልጥ ስለ ኢየሱስ እንዳውቅ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ይበልጥ ስለ ኢየሱስ እንዳውቅ
ስለ ጸጋው ለፍጡሩ፤
ይበልጥ ስለ ማዳን ግብሩ፥
የፈጸመልኝ በፍቅሩ።
ይበልጥ ስለ የሱስ
ስለ የሱስ ልወቅ፥
ይበልጥ ስለ የሱስ ልወቅ
ስለ ተሠዋው በፍቅሩ።
፪፡ ይበልጥ ስለ ኢየሱስ ልማር
ስለ ቅዱስ ፍጹም ቃል።
መንፈስ ቅዱስ ይግጽልኝ
ወደ ኢየሱስ ያመልክተኝ።
ይበልጥ ስለ የሱስ . . .።
፫፡ ይበልጥ ከቃሉ ልረዳ
ተባብሬ ከርሱ ጋር።
ልስማ ጥሪውን ዘወትር፥
ቃሉን ልታመነው ከልብ።
ይበልጥ ስለ የሱስ . . .።
፬፡ ይበልጥ ልረዳ ሥልጣኑን
በዙፋኑ ላይ ያለውን።
በዘላለማዊ መንግሥት
በሚነግሥ የሰላም ንጉሥ።
ይበልጥ ስለ የሱስ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 495 ሞት ይገባን ነበር የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 497 ኢየሱስ ሆይ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 30 ስብሐት ስብሐት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 404 ጌታ የሱስ ከኔ ጋር ነው ወይ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ክርስቶስ ተነሥቶአል ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 151 ወዳምላክ ቤት ገብቻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 354 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 የልብህን በር የሚመታ ማን ነው? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 221 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 244 በክርስቶስ ቍስል ውስጥ ልረፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 294 የሱስ ወደ ሄድህበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 179 ሰማያት የአምላክን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 496 ይበልጥ ስለ ኢየሱስ እንዳውቅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 የሱስ በመስቀል ሞተልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 የሱስ ለዓለም ሲል ሞቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 71 የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም ቤዛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 186 ስማልኝ ጸሎቴን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 525 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 170 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 ከየሱስ ተወያይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 136 አምላኬ ሆይ-በጸሎቴ አንተን እማጠናለሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 399 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ይመራኛል፥ ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 196 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 211 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 169 ቃልህን ኦ ቅዱስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 347 ዳግም ያልተወለደ ላዲስ ሕይወት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 562 እንደሚያበራ ጧት ፀሐይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አያለሁ የሱስ ዕርገትህን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 221 ጌታ የሱስ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 185 ድምፅህን እሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 197 የጥንት አምባ ጥግ ሁነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 520 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 178 የፈጠርከን አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 100 መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከእኔ ዘንድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 539 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 አምላክ ቤቱን አዘጋጅቶልናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 534 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 103 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 532 ኃጢአቴን ምን ያጥበዋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 129 ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 374 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 19 እነሆ ለሕዝብ ዛሬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 110 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 20 በቤተ ልሔም በረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 180 ሁሉን በሚችል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version