Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 95 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 95 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 95 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 95 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ መሐሪ አምላክ ሆይ፥
ጸጋህን ስጠኝ፤
በእርሱ ከኃጢአትም አድነኝ፤
ወደ ዘላለም ሕይወት እንዲመራኝ፥
ጌታ ሆይ መንፈስ ቅዱስ ላክልኝ።
፪፡ የዓለም ብርሃን
የንጋት ኮከብ ሁነህ፥
የሰውን ልጆች ወደ አንተ ለማቅረብ
ከወጣህ አንተን እመለከታለሁ፤
በምትመራኝ መንገድ እሄዳለሁ።
፫፡ በኃጢአት እንቅልፍ
ለማንቀላፋት፥
እንድሞትም አልተውኸኝም
ኦ አባት፥
በጸጋህ ምሕረትን ስለ ሰጠኸኝ፥
ልቤን ገጸ በረከት ተቀበለኝ።
፬፡ ጌታ የሱስ ሆይ፥
ለኔና ለሁሉ
የመቅሠፍትን ጽዋን
ጠጣኸው በሙሉ፤
እወድሃለሁ ባንተም አምናለሁ፤
በኃይልህም ከጥፋት እድናለሁ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 94 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 96 ኃጢአቴ ያሳዝነኛል የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 39 የሰማይ ክብርህን ትተህ ወርደሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ሁሉም አለኝ፤ ሰላም አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 361 ለምን አትነሣም ወንድሜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 475 ግሩም ነው የየሱስ ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 123 አባታችን ጌታቸን ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ወዴት አመልጣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 369 በሕይወት ማዕበል ጐርፍ ስትቀጠቀጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 ከየሱስ ጐን የፈሰሰውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 338 ወንድሜ ሆይ ቶሎ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ኑ ሁላችን እንመልከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ይመራኛል፥ ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 368 ቅዱስ ቃሉን የሚሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 431 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 553 ለእግዚአብሔር ለሆኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 188 አመስግኑት ክርስቶስን መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 461 ያምላካችን ቅዱስ ቃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 14 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 516 ክብር ለአምላካችን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 363 ደካሞች ኑ ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 495 ሞት ይገባን ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 106 መለከት ንፉ በታላቅ ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 300 ና ጌታ የሱስ የክብር ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 ኦ ያምላክ በግ ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 487 የፍጥረት እድሜ ሲፈጸም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 9 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 372 እኔ ኢየሱስን ለማየት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 290 አምላኬ ያደረገውን ነገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 308 ክብር ላንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 አምላክ በምሕረቱ ብዛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 188 ሲል ሰማሁት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 531 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 90 ጽዮን ተነሺና አብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 77 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 478 ድሉ የእኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ክርስቶስ ተነሥቶአል ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 136 አምላኬ ሆይ-በጸሎቴ አንተን እማጠናለሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 115 ወዳምላክ ቤት ገብቻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 223 እንደ ፀሐይ እንዳበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 105 አምላክህ ለፍርድ ቢመጣብህ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 344 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 423 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 505 ሕፃን ተወልዶልናልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 336 የኢየሱስ ስም ያስደስታል ለሚያምንበት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ቅዱሳን በጌታችን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 206 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version