Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 59 ክርስቶስ ሕያው ሆነ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 59 ክርስቶስ ሕያው ሆነ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 59 ክርስቶስ ሕያው ሆነ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 59 ክርስቶስ ሕያው ሆነ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ክርስቶስ ሕያው ሆነ፤ መቃብር በራ።
መድኃኒት ተገኘ፥ ትንቢትም ሞላ።
ግርማን ተጐናጽፎ ከሞት ተነሣ
ጠላት ተሸነፈ የሱስ ድል ነሣ።
ማኅተሙ ተፈት፥ ደንጊያው ለቀቀ፤
ጠባቂው ፈርቶ ፈጥኖ ሸሸ፤
ሲኦልም ተገዛ፥ ሃሌ ሉያ።
፪፡ ከጨለማ ጋር ብርሃን ሲዋጋ፥
ብርሃን ለዘላለም ፍጹም ድል ነሣ።
ያ ሞት ተደባየ፤ ድል ነሣ ሕይወት
ተስፋችን በረታ ለማጽናት እምነት።
እናንት ኀዘንተኞች ከልብ ተቀኙ፤
ከሞት አዳነነ በቸርነቱ፤
ሊኖር ከኛ ጋራ ሃሌ ሉያ።
፫፡ ሰማይ ከምድራችን አሁን ታርቆአል
መቃብር የደስታ መንገድ ሆኖአል።
በመስቀል ትይዩ ያለቀሳችሁ፥
ሞት ተሸንፎአል ደስ ይበላችሁ።
ከዘላለም ሕይወት የጠፉት ሁሉ፥
ወደ ቸር እረኛ ይመለሳሉ።
ሕይወት ያገኛሉ ሃሌ ሉያ።
፬፡ ቤተክርስቲያን ጸናች ነፍሳትም ይምጡ፤
በብርሃኑ ፍጥነት ሰፋ ትምህርቱ።
በዓለሙ ወጡ መልእክተኞቹ፤
ሞት እንኳ ሳይፈሩ ወንጌል ሊሰብኩ።
ስለኛ ለሞተ ነጻ ላወጣን፥
ምስክር ሊሰጡ ሰውን ለማዳን።
ሊጣሩ በደስታ ሃሌ ሉያ።
፭፡ ለምን ታዝናላችሁ እናንተ ምእመናን
አጭር ነው ዘመኑ ሞት እስኪጠራን።
መሬት እንደ እናት ልታቅፋችሁ፥
እንደ ሕያው ዘር ግን ቶሎ ልትወጡ።
የዘራው ይመጣል በመከር ጊዜ፥
እንክርዳዱን ሊለይ ከጥሩ ፍሬ።
ስንዴውን ሊያመርት ሃሌ ሉያ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 58 ከየሱስ ጐን የፈሰሰውን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 6 ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 165 ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 152 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 ኦ ግሩም ጊዜ ኦ ብሩክ ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 327 እሰይ በሰማይ ቤት አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 140 አምላክ ሆይ፥ ማረን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 424 አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 ክብር ለአንተ ሞትን ላሸነፍህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 376 በእምነት ነው የዳንነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 531 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 437 እንግዳ ነኝ እኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 393 ነፍሴ ወዳምላክሽ ተጠጊ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 502 ኃይሉ ባንተ የሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 341 ንቁ ቁሙ ለየሱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 417 በላይ የለም ሀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 273 የምሥራች ሰምተናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 312 ቸሩ ጠባቂ ምራን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 325 ለዚህ ዓለም ባዕድ ሆነን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 270 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 331 የሱስ ሆይ ጸሎቴን ስማኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 214 ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 101 አምላኬ ወዳንተ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 242 ለየሱስ ስም ይሁን ስብሐት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 280 ሁሉን የፈጠረ አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 207 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 124 ቅዱስ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 565 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 152 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 208 የሱስ ባንተ ድኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 548 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 የሱስ ሆይ፥ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 453 የአምላካችን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 510 ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 መንገድ አብጅ ለጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 134 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 የሱስ ሆይ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 286 ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ሁሉም ዝግጁ ነው ጥሪውን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 211 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 457 የአምላክን ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ተነሣ ሰይጣንም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 አምላኬ ምን ይሰጠኛል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 88 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 ደስ እንዲለን ይገባናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 209 አምላክ ሆይ አንተ ጠብቀኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 18 ከአብ የተላከልን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version