Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 72 ክርስቶስ ተነሣ ሰይጣንም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 72 ክርስቶስ ተነሣ ሰይጣንም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 72 ክርስቶስ ተነሣ ሰይጣንም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 72 ክርስቶስ ተነሣ ሰይጣንም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ክርስቶስ ተነሣ ሰይጣንም ድል ሆነ፤
ታረቀን ጌታችን ምሕረቱን ላክልን።
እንግዲህ አይጠፋም በየሱስ ያመነ፤
ጨለማን አጥፍቶ ብርሃኑን አሳየን
እሰይ የምሥራች፥
እጅግ ደስ ይበለን፥
በየሱስ ትንሣኤ መዳን ተገኝልን።
፪፡ ባርነት ቀረልን ነፃነት አገኘን፤
ከመርገም ኩነኔ ኢየሱስ አወጣን።
ተስፋችን ምን ኖርዋል ኢየሱስ ባይመጣ?
ሞት ነበር ገዣችን ኃይለኛ ባላንጣ።
እስይ . . .።
፫፡ የታለ ሥልጣኑ? ዲያቢሎስ ተወጋ፤
ጌታችን አወጣን ከጠላት መንጋጋ።
ዲያቢሎስ አፈረ፤ ያ ጠላት ተረታ፤
ኢየሱስ ይመስገን የሆነን አለኝታ።
እሰይ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 71 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 73 የየሱስ ክርስቶስን ዕርገት የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 230 አምላኬ ምን ይሰጠኛል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 484 በጌታ ኢየሱስ ለሚያምኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 134 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 የሕይወትን ምንጭ ስመለከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 255 ኑ ደካሞች ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ኑ ሁላችን እንመልከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 414 እናምናለን በመስቀሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 295 የሱስ ክርስቶስ ወንድሜ ሆነልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 487 የፍጥረት እድሜ ሲፈጸም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 198 የምሥራች ሰምተናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 331 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 562 እንደሚያበራ ጧት ፀሐይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 276 ነፍሴ ሆይ አምላክን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ቅዱስ ቅዱስ ቀዱስ እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 ብቸገር ብጨነቅም በኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 200 በክርስቶስ ጸጋ እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 495 ሞት ይገባን ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 200 ሁሉም ዝግጁ ነው ጥሪውን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 301 ድንቅ ጸጋ ኦ አስደሳች ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 131 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 262 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 534 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 ኦ ግሩም ጊዜ ኦ ብሩክ ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 560 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 78 ካምላካችን ማን ይበልጣል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 520 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 ስብሐት ስብሐት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 358 ኃጢአትህን ለተሸከመው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 39 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 523 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 46 ወደ ቅዱስ ቍስሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 ነፍሴ ሆይ አሁን ደስ ይበልሽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 146 ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 357 የሱስ ወደ እኔ ኑ ይለናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 22 የተባረከች ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 55 አምላክ ለኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 281 ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን ባረኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ኢየሱስ ልጆችን ይወዳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 56 የሞተልኝ ጌታዬን የሱስን ሳስበው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 359 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 217 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 470 በክንፉ ሥር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 የሱስ በመስቀል ሞተልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 356 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 362 የሱስ ለስለስ ባለ ድምፅ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 191 የኃጢአት ይቅርታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 19 እነሆ ለሕዝብ ዛሬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 343 ዋላ ወደ ውኃ እንደሚናፍቅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 527 የገና ቀን ደስታችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 1 ለእስራኤል አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 38 የሱስ ሆይ፥ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version