Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 214 ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 214 ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 214 ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 214 ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ
አትሂድ ከኛ ዘንድ ቆይ።
የቃልህን ቅዱስ ብርሃን
ግለጠው ለምእመናን።
፪፡ የሚያሳዝን ዘመን ነው
ተማሮችህን አትተው።
እስክንሞት አስተምረን
በየዕለቱ ወንጌልህን።
፫፡ ክፋት በዛ በምድር ላይ
የምእመናንን ጭንቀት እይ።
በትዕግሥት ድል እንድናገኝ።
የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ስጠን።
፬፡ ነፍሳችንን ሊያጠፋት
ይጥራል ሰይጣን በትጋት።
አገልጋዮቹም ቃልህን
ይቃወማሉ ሌት ከቀን።
፭፡ በዚህ ጊዜ አትለየን
ኃይልና ብርታትን ስጠን።
እኛን እንደምትረዳን
በድንቅ ሥራህ ግለጥልን።
፮፡ የሱስ ሆይ መድኃኒታችን
ስማን እኛን ልጆችህን።
ዕለት ዕለትም ጠብቀን
ቅዱስ ቃልህን መግበን።
፯፡ በችግርም በመከራም
ስጠን በልባችን ሰላም።
በብርቱ ሥቃያችንም
አምባችን ሁን ረጃችንም።
፰፡ ከዓለም ጨለማ አውጣን
በሞት ጊዜ ደግሞ እርዳን።
ወደ ሰማይ ቤትህ አግባን
በእቅፍህም አሳርፈን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 213 ትካዜህን ሁሉ በአምላክ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 215 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 321 እንግዳ ስደተኛየም እንዳባቶቼ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ወዴት አመልጣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 77 የሚቤዥኝ ሕያው ነው አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 290 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 204 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 458 በጥዋት እንዝራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 39 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 451 ኢየሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 75 በመቃብር ተኛ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 362 የሱስ ለስለስ ባለ ድምፅ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 440 ኃጢአቴን ሁሉ አጥፍቶልኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 180 ሁሉን በሚችል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 የሱስ ሆይ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 ከየሱስ ጐን የፈሰሰውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 300 አንዳንዴ አምነቴ ሲጠፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 40 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 302 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 372 እኔ ኢየሱስን ለማየት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 18 ከአብ የተላከልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 133 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 287 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 19 ምእመናን ሁሉ ኑ ወደ ቤተልሔም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 16 እኛ የምሥራቅ ነገሥታት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 የሱስ ሆይ ሕፃናትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 464 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 274 በእምነት ነው የዳነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 376 በእምነት ነው የዳንነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 284 ተመስገን ኢየሱስ በልቤ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 514 አዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 179 የጥንቱን ሃይማኖት ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 ቅዱስ አምላክ ሰውን ሊያድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ጽዮን ተነሺና አብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 58 ከየሱስ ጐን የፈሰሰውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 187 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 255 ኑ ደካሞች ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 የልብህን በር የሚመታ ማን ነው? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 ብቸገር ብጨነቅም በኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 517 ጸጋዬ ይበቃሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 471 ድንቁን ታሪክ ንገረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 አምላክ ሆይ አንተ ጠብቀኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 200 በክርስቶስ ጸጋ እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 የዘላለም ምርጫዬ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 178 የፈጠርከን አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 454 ደጋግምና ዘምርልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 70 የአምላክ ልጅ ይህ ቸር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 60 ካምላክ የራቅነው ኃጥአን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version