Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 431 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 431 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 431 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 431 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም
ተሠርታለች በላይ፥
በዚያ ሰላምና ደስታ፥
ስጠኝ አምላኬ ሆይ።
በዚህ በምድር ግን ፍርሃት
ሁከትም በዝቶአል፥
ቢቀልም እንኳ መከራ
ድካምም ሞልቶአል።
፪፡ እንዲህ ከሆነ ሁልጊዜ
ወደ ኢየሩሳሌም፥
ብናፍቅ አያስደንቅም።
ብመኝ አይገርመኝም
ቤቴ እና ዝምድናዬ፥
ትውልዴም ከዚያ ነው።
ግን በዚህ በእግንድነቴ
ደስታ የለኝም።
፫፡ በእውነት የቸር አምላክ ልጅ
ልሆን ተወለድሁኝ፥
ከሰይጣን ኃይል ከሕግም ፍርድ፥
አርነት ወጣሁኝ።
በኢየሱስ ክርስቶስ ለነፍሴ፥
መዳን ካገኘሁኝ፥
የአምላክ ልጅ በጸጋው ነኝ፥
ባዕድ አይደለሁም።
፬፡ ሊያድነኝ በመስቀል ላይ
በሞተው አምኜ፥
በሰጠኝ ጸጋ ውስጥ ልኑር፥
እርሱን ተማጥኜ።
በአብ ዘንድ አማላጅ ሆኖ፥
ከቆመ ስለኔ፥
በርሱ ሲያየኝ ጻድቅ ነኝ
በርሱ በመድኀኔ።
፭፡ ግን በምግባር በሕግ ሥራም
ሊድን ለሞከረ፥
ስለርሱ መድኀኑ ሲሞት፥
በከንቱ ነበረ።
በእምነት ጻድቅ እንዲድን
ነብዩ ነገረ፥
በክርስቶስ ሞት ሙሉ መዳን
ለሁሉም ተገኘ።
፮፡ ስለኔ ነፍሱን ለውጦ
ፍጹም በወደደኝ፥
በኔ ሳይሆን ግን በክርስቶስ
በእምነት ሕያው ነኝ።
ከእርሱ ጋር ተሰቅዬ
መናኝ በዓለም ነኝ።
የዓለም ወዳጅ ለመሆን፥
ምን ምክንያት አለኝ።
፯፡ ወዳምላክ ከተማ ስደርስ
ከምድሩ ሥቃይ፥
ዕረፍት ሰላምም ደስታም
ይሰጠኛል በላይ።
ልቅሶ ማጣጣር ጩኸትም
አይኖርም በሰማይ
ሌትም አይሆንም ያምላክ በግ
ነው ያገሩ ፀሐይ።
፰፡ በእንጨት የተሰቀለውን
መድኃኒት ካመንሁ፥
በምድር የሚወደደውን
መሻት ትቻለሁ።
አንድ ነገር ብቻ ፈልጌ
እርሱን ተመኘሁ፥
ወዳንቺ ኢየሩሳሌም
ለመግባት ናፈቅሁ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 430 እንግዳ ስደተኛም አንዳባቶቼ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 432 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 2 አልመለስ ብለው አይሁድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 387 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቍረጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 480 ጉበኛው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 401 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 168 ልጆቹን ለማከማቸት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 76 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 278 አምላክ ካንተ የፈለገው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 315 አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 362 የሱስ ለስለስ ባለ ድምፅ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 199 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 501 ስራመድ ስጓዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 515 ወንጌልን ላልሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 398 የሱስ ክርስቶስ ወንድሜ ሆነልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 345 ከኢየሱስ ጋር በመስቀሉ ሥር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 359 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 245 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 ኃጢአቴ ያሳዝነኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 ከየሱስ ተወያይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 በሰማይ ያለ አባታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 547 ሰው በጭንቅ በደስታም ቢኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ክርስቶስ የሱስ ክብሩን ትቶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 416 በእግዚአብሔር የሚታመኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 39 የሰማይ ክብርህን ትተህ ወርደሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 421 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 483 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 204 እንደ የሱስ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 498 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 128 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 418 ነገ በሚሆነው ከቶ አላሰብም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 329 ወዳንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 የአምላካችንን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 269 አምላክ በምሕረቱ ብዛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 134 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 396 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 426 ስንሰበሰብ በኤደን አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 293 የሱስ ባንተ ድኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 179 ሰማያት የአምላክን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 431 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 137 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version