Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 340 የአምላካችንን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 340 የአምላካችንን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 340 የአምላካችንን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 340 የአምላካችንን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የአምላካችንን ተአምራት
በኃይሉ የሚያደርገው፥
ለመላ ዓለም የሚገለጥ
ይህ ለኛ ደስታችን ነው።
የከይሲን ኃይል ያሸንፋል፤
የወደቁትን ያነሣል።
፪፡ የአምላክ ቃል በታላቅ ግርማ
በዓለም ውስጥ ያሸንፋል፤
ኃጢአተኛው እጁን ሰጥቶ
ምሕረቱን ይለምናል።
በየሱስ ደም ይታጠባል፤
ለአምላክም ክብር ይሰጣል።
፫፡ ወደ ዘላለም ብፅዕና
የሚጓዙት ብዙ ናቸው።
ከመላ ዓለም የሚመጡት
በክርስቶስ ተስፋ ያላቸው፥
ገና አሉ ይሚድኑ፥
በክርስቶስ የሚያምኑ።
፬፡ አሁን አዝመራውም እንደነጣ
በዓይናችሁ ተመልከቱ፤
ኃጢአተኞቹን ለመጥራት
ተነሥታችሁ አገልግሉ።
ንቁ ቁሙ በአንድነት፣
አውጁ የአምላክን ስርየት።

Post navigation

Previous: መዝሙር 34 ኑ ሁላችን እንመልከት የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 341 ንቁ ቁሙ ለየሱስ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 424 አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 56 የሞተልኝ ጌታዬን የሱስን ሳስበው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 275 ምን እመልሳለሁ ለአምላኬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 129 የየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 160 የሱስ ሆይ ከእኔ ጋር ኑር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 412 መልእክት አለኝ ከጌታ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 244 ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 1 ለእስራኤል አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 99 መጣሁ ወደ መስቀልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 555 የሱስ በፍቅሩ ስለ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 365 የሱስ ወደ ቤቱ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 547 ሰው በጭንቅ በደስታም ቢኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 263 የሕይወትን ምንጭ ስመለከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 ክርስቶስ ሕያው ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 258 እግዚአብሔርን አመስግኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 184 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 513 አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 493 አንተ ምስኪን ኃጢአተኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጠውልጎ እንደ አበባ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 331 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 356 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 523 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 334 በክርስቶስ ቍስል ውስጥ ልረፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 109 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 426 ስንሰበሰብ በኤደን አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 12 ለደስታ ቀን ሆነ ንጋት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 77 የሚቤዥኝ ሕያው ነው አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 ነፍሴ ሆይ አሁን ደስ ይበልሽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 ተመልከት በበረት ተኝቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 50 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 135 አምላኬ ፊትህን አትሰውርብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 344 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ክብር ላንት የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 እኛ የምሥራቅ ነገሥታት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 18 ከአብ የተላከልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጌታ ሆይ ጩኸቴን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 185 ጸሎቴን ስለ ሰማልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 የጌታ ኢየሱስ መንግሥት ሲመሰረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 543 በክርሰቶስ ሞት ተጠምቀናል የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version