Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 73 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 73 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 73 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 73 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ክርስቶስ የእኛ መመኪያ
በመስቀል ተሰቅሎልናል
ነፍሳችንን ለማውጣት ሲል
ወረደልን ወደ ሲኦል።
በታላቅ ግርማ ሲነሣ
ድል የእኛ ሆኖልናል።
፪፡ ምስጋና ይሁነው ለአብ
ስለ ላከልን የሱስን
መድኃኒት እንዲሆንልን
ከሞት ፍርድ እንዲያድነን።
ስለኛ የተሠዋው በግ
በከበረ ደሙ ገዛን።
፫፡ ባንተ መከራና ሥቃይ
ተከፈተ የሰማይ ቤት
እኛም እንናፍቃለን
መጥተን ክብርህን ልናይ።
የመንፈስ ሥቃይ ከሚሆን
ከሥጋ ምኞች ጠብቀን።
፬፡ አማላጅ አለን ከአብ ዘንድ
የሚያስተሰርይ ኃጢአት
እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
የኛ ሊቀ ካህናት።
ወደ ኃያል አምላካችን
በሙሉ እምነት እንቅረብ።
፭፡ ወንጌል የሚለው ጽደቁ ነው
ሳልጠራጠር አምናለሁ
የሱስ የዓለም ቤዛ
ሆኖ መምጣቱን አውቃለሁ።
ቅዱስ ቃሉ መሪ ሁኖኝ
በሰማይ ቤት እገባለሁ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 74 ክብር ለአንተ ሞትን ላሸነፍህ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 390 ነፍሶች ሁሉ በኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 400 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 452 እኔን ተመልከትና ዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 354 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 113 የምድር አሕዛብ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 196 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 191 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 367 አምናለሁ የኢየሱስን መኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 አምላክ በታላቅ ጸጋው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 564 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ የኔ ነው ቡሩክ መድኅኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 345 ከኢየሱስ ጋር በመስቀሉ ሥር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 143 አንተን የሱስ ሆይ እሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 529 ስብሐት ለእግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 465 መልካሙን ሥራ የሚሠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 158 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 97 ተነስቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 204 እንደ የሱስ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 ፍርዳችንን የወሰድኸው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 184 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 የሱስ ሆይ፥ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 184 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 372 እኔ ኢየሱስን ለማየት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 433 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 553 ለእግዚአብሔር ለሆኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 132 ከየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ በቀር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 481 የክርስቶስ ወታደር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 51 የተናቀ ሰውም የጠላው ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 27 ምእመናን ሁሉ ኑ ወደ ቤተልሔም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 ኃጢአቴ ያሳዝነኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 270 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 509 ኑ ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 40 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 209 ደስ ይበላችሁ ሙሽሮች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 305 ትካዜህን ሁሉ በአምላክ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 397 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 464 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 244 በክርስቶስ ቍስል ውስጥ ልረፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ደስ ብሎኛል የሱስ ይወደኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 ትካዜህን ሁሉ በአምላክ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 421 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 276 አንድ ወዳጅ በምሄድበት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 274 በእምነት ነው የዳነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 560 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 268 ኑ እናንት ሰዎች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 414 እናምናለን በመስቀሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ኑ ክርስቲያን ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 217 የሱስ ሆይ ወዳንተ ዓይኔን አነሣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version