መዝሙር 516 ክብር ለአምላካችን ክብር የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
ክብር ለአምላካችን ክብር
ክብር ክብር ለአምላካችን
ክብር ለአምላካችን ክብር
ክብር ክብር ለአምላካችን።
ሰላም ሰላም በምድር ላይ
ሰላም ሰላም በምድር ላይ
ሰላም ሰላም በምድር ላይ
ሰላም ሰላም በምድር ላይ
ይሁን ለሰዎች በጎ ፈቃድ
ክብር ላምላካችን ክብር
ክብር ክብር ለአምላካችን።
የሱስ ክርስቶስ ሀብታሙ ጌታ
ድህነትን ለብሶ በፍቅሩ መጣ
በርሱ ድህነት እናንተ ደግሞ
ባለጠጎች እንድትሆኑ ፈቅዶ
ክብር ለአምላክ (3)
ክብር ክብር ይሁን
ክብር ለአምላክ (2)
ክ – ብር – ክ — ብር።