መዝሙር 462 ጌታ ላከኝ የዘፈን ግጥሞች January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 መዝሙር 462 ጌታ ላከኝ የዘፈን ግጥሞች Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 ፩፡ ጌታ ላከኝ(2) እንዳበሥር ወንጌልን። ፪፡ ጌታ ምራኝ(2) እንዳውቀው መንገድህን። ፫፡ ጌታ ሙላኝ(2) መንፈስ ቅዱስህን።