መዝሙር 462 ጌታ ላከኝ የዘፈን ግጥሞች treasurehymns 4 months ago መዝሙር 462 ጌታ ላከኝ የዘፈን ግጥሞች Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 ፩፡ ጌታ ላከኝ(2) እንዳበሥር ወንጌልን። ፪፡ ጌታ ምራኝ(2) እንዳውቀው መንገድህን። ፫፡ ጌታ ሙላኝ(2) መንፈስ ቅዱስህን።