Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 98 የሱስ ኃጢአቴን ወስዶ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 98 የሱስ ኃጢአቴን ወስዶ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 98 የሱስ ኃጢአቴን ወስዶ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 98 የሱስ ኃጢአቴን ወስዶ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የሱስ ኃጢአቴን ወስዶ
በመስቀል ላይ ሞተልኝ።
ከፍርድም ከኵነኔም
አርነት አወጣኝ።
ለየሱስ ችግሬን ሁሉ
አሁን አስታውቃለሁ።
በክቡር ደሙ ብቻ
ኃጢአቴን ያጠፋል።
፪፡ ጭንቀቴን ሁሉ ለእርሱ
አሁን እነግረዋለሁ።
በታላቅ ቸርነቱ
ረድኤት ይሆነኛል።
ከችግርና ከድካም
እረፍት ይሰጠኛል
እርሱም በጥልቅ ኀዘኔ
ጽናት ይሆነኛል።
፫፡ ተስፋዬን በየሱስ
ፍጹም አድርጌአለሁ።
በቀኝ እጁ ሲይዘኝ
አንዳችም አልፈራም
ያ ድንቅ ስም የሱስ ክስርቶስ
ልዑል አማኑኤል።
ለነፍሴ መጽናናት
ሲሆን ይበቃኛል።
፬፡ እኔ የሱስን ልምሰል
በትሕትና ገርነት።
እንደ የሱስም ልሁን
በሕይወቴ ሁሉ።
ዕለተ ሞቴ ሲደርስ
ወደ አእላፋት
ብፁዓን እሄዳለሁ
ልኖር በአንድነት።

Post navigation

Previous: መዝሙር 97 ተነስቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 99 መጣሁ ወደ መስቀልህ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 229 በዚህ በእንግድነቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 459 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 68 ነፍሴ ሆይ አሁን ደስ ይበልሽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 337 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 320 እኔ መናኝ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 244 በክርስቶስ ቍስል ውስጥ ልረፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 316 የሱስ አዳኜ ምራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 279 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 176 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 1 ለእስራኤል አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 202 ምን እመልሳለሁ ለአምላኬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ የኔ ነው ቡሩክ መድኅኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 262 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 138 ኃጥእ ልቤን አንጻ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 270 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 152 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 እኛ የምሥራቅ ነገሥታት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 178 የኔ ነህ የሱስ ሆይ እወድሃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 527 የገና ቀን ደስታችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 552 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 318 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 325 የሱስ ሆይ የልቤ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 194 የጌታችን የየሱስ ሞት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 416 በእግዚአብሔር የሚታመኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 199 ሰንሰለትን መስበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 330 እቀርባለሁ እቀርባለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 250 አቤት ሺህ ልሳን ቢኖረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 470 በክንፉ ሥር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 190 መተላለፉ በደሉ የቀረችለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 228 እውነት ካንተ ጋር ትሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 58 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 137 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 ከየሱስ ተወያይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 ደስተኞች ሁኑ በዓለም ሙሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 91 ፀሐይዋ ጠልቃ መንጋት ሲጀምር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 397 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 ነፍሶች ሁሉ በኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 9 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 27 ስብሐት ለእግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 4 መንገድ አብጅ ለጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 501 ስራመድ ስጓዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 217 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version