Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ደስታው እጅግ ታላቅ ነው
የምሥራች መንገር፤
ካምላካቸው ለራቁ፥
ለኃጢአት እስረኞች፥
በደማቅ ያምላክ ብርሃን፥
ጨለማውን ማብራት፥
ወዳምላክ ቤት መመለስ፥
የጠፉትን ልጆች።
፪፡ ጌታ ኢየሱስ ሲመራኝ
ደስታዬ ታላቅ ነው፤
በሚደርስብኝ ሁሉ፥
ጸጋው ጋሻዬ ነው፥
በጨለማ ብጓዝም፥
በጁ ይመራኛል፥
በፍቅሩ እየመራኝ፥
ቤቱ ያስገባኛል።
፫፡ በአጭሩ ጊዜያችን
ንጹሕ ዘር እንዝራ፤
ነዶአችንን ይዘን፥
መልካሙን አዝመራ፥
ሌሊቱ እስከሚያልፍ፥
አጭር ነው ጊዜው፥
ሆኖም ሲነጋጋልን፥
ታላቅ ነው ደስታው።

Post navigation

Previous: መዝሙር 455 ወንድሜ ሆይ ቶሎ ና የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 457 የአምላክን ፍቅር የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 25 በዚያ ሌሊት ተዘምሯል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ክብር ላንት የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 185 ድምፅህን እሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 292 የሱስ ሆይ አትለፍብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 463 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረሰው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 405 አንዳንዴ አምነቴ ሲጠፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 92 ሕያው የሆነውን አዳኝ አገለግላለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 316 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 564 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 42 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 የጌታ ኢየሱስ መንግሥት ሲመሰረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 284 ተመስገን ኢየሱስ በልቤ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 293 የሱስ ባንተ ድኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 286 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 233 የሱስ እረኛዬ የሚመራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ሁሉም ዝግጁ ነው ጥሪውን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 267 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 198 የሕይወትን ምንጭ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 279 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 160 ሰባኪው አለ፥ ከንቱ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 446 ምሕረቱ አያልቅምና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 46 በመስቀል ሞተ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 ልጆቹን ለማከማቸት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 269 በጽዮን ደንጊያ አኖረ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 243 ኀዘን ወይም ደስታ የሚደርሰነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 255 የሱስ አዳኜ ወደ ቤት ልሔም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 ኃጢአቴ ያሳዝነኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 569 የደስታ ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 379 አምላክ ካንተ የፈለገው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 521 አንድ ገዢ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 499 የኢየሱስን መልካሙን ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 294 የሱስ ወደ ሄድህበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 271 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 158 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 496 ይበልጥ ስለ ኢየሱስ እንዳውቅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 531 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 488 በመሐል ቤት ሆነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 250 አቤት ሺህ ልሳን ቢኖረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 231 የሱስ አዳኜ ምራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 234 መጽሐፈ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 286 ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 445 አክሊሌን አክብሬ ልጠብቀው ልጠብቀው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 86 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 408 ክርስቲያን በመሆኔ እደሰታለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 501 ስራመድ ስጓዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 113 እንዴት ያለ የድል ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 233 ልከተልህ ኢየሱስ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 111 ለቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 110 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 397 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version