መዝሙር 440 ኃጢአቴን ሁሉ አጥፍቶልኛል የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
፩፡ ኃጢአቴን ሁሉ አጥፍቶልኛል(3)
የሰማይ ቤቴን ሊያወርሰኝ።
እሰይ በሰማይ ቤት አለኝ(3)
በኢየሱስ ክርስቶስ ከታመነኩኝ።
፪፡ ባለ ኮከብ ዘውድ በሰማይ ቤት አለኝ(3)
በኢየሱስ ክርስቶስ ከታመንኩኝ።
እሰይ በሰማይ . . .።
፫፡ የአምላኬን ፊት አየዋለሁኝ(3)
በኢየሱስ ክርስቶስ ከታመንኩኝ።
እሰይ በሰማይ . . .።
፬፡ ከመላእክት ጋር እዘምራለሁኝ(3)
በሰማይ ቤቴ ከቅዱሳን ጋር።
እሰይ በሰማይ . . .።
፭፡ ባልተሰማ ዜማ ክብሩን እገልጻለሁ(3)
በሰማይ ቤቴ ከቅዱሳን ጋራ።
እሰይ በሰማይ . . .።