Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 36 ተመልከት በበረት ተኝቶአል የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 36 ተመልከት በበረት ተኝቶአል የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 36 ተመልከት በበረት ተኝቶአል የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 36 ተመልከት በበረት ተኝቶአል የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ተመልከት በበረት ተኝቶአል
በብርዳሙ ገላጣ ግርግም ውስጥ፤
ማርያም የምትንከባከበው፥
የክብር ንጉሥ እርሱ ነው።
ወደ ቤተ ልሔም ልገሥግሥ
የክብርን ንጉሥ ልወድስ።
ለሰው ሲል ራሱን አዋረደ
በበረት ውስጥ ተወለደ።
፪፡ ድንቅ ኮከብ በሰማይ አበራ
ወደ ጌታ የሱስ እየመራ
እረኞች ንቁ ገሥግሱ
ያለምን መድኅን ወድሱ።
ወደ ቤተ ልሔም . . ..።
፫፡ መላእክት መዝሙሩን ቀጥሉ
ያምላክን ክብር ለሰዎች አብሥሩ፤
የቤተ ልሔም ታናሽ ሕፃን
መድኅን መሆኑን ንገሩ።
ወደ ቤተ ልሔም . . ..።
፬፡ በድኅነትህ እኔ ከበርሁ
እንከን በሌለህም እኔ ጸደቅሁ፤
በሞትህ ምሕረትን አገኘሁ
በሥቃይህ ደስታን ታደልሁ።
ወደ ቤተ ልሔም . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 359 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 360 ኑ የአምላክ ወዳጆች ደስታችን ይገለጥ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 522 ከየሱስ ጋር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 400 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 122 ኢትዮጵያን ጐብኛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 208 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 174 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 441 እንደ መልአክ የሰማይ ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 345 ከኢየሱስ ጋር በመስቀሉ ሥር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 363 ደካሞች ኑ ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 380 የጸዮን እስረኞችን ሲፈታ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 444 ስሙ አስደናቂ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 147 ባንተ ደስ ይለኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 243 ኀዘን ወይም ደስታ የሚደርሰነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 404 ጌታ የሱስ ከኔ ጋር ነው ወይ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 392 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ክርስቶስ ተነሥቶአል ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 231 የሱስ አዳኜ ምራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 218 ምድራዊቱ ሕይወቴ ስታልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 115 ወዳምላክ ቤት ገብቻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 ኃጢአቴ ያሳዝነኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አንተን የሱስ ሆይ እሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ የኔ ነው ቡሩክ መድኅኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 208 የሱስ ባንተ ድኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 296 የሱስ አምላኬ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 128 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወዴት እሸሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 148 ና ቸር መሐሪ አንተ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 499 የኢየሱስን መልካሙን ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 325 የሱስ ሆይ የልቤ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 ክብር ለአንተ ሞትን ላሸነፍህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 40 ካምላክ የራቅነው ኃጥአን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 38 እረኞች በድንገት ብርሃን አዩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 ስሙ መላእክት ሲዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 የሱስ ክርስቶስ ርኅሩኅ መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 243 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ወደ እግዜአብሔር ቤት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 395 የሱስ እኔን ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 496 ይበልጥ ስለ ኢየሱስ እንዳውቅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 ስብሐት ለአምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 357 የሱስ ወደ እኔ ኑ ይለናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 ደስተኞች ሁኑ በዓለም ሙሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 46 ወደ ቅዱስ ቍስሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 102 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 51 የተናቀ ሰውም የጠላው ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 379 አምላክ ካንተ የፈለገው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version