Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 261 ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 261 ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 261 ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 261 ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና
ይገባሃል አምላክ ላንተ ለሆንከው ገናና።
፩፡ መከራ እንደሚያልፍ የጊዜውም ኀዘን
እንደምንራመድ ሁሉን ነገር አልፈን።
ልቅሶ በዝማሬ ኀዘን በደስታ
እንደሚለወጡ ተናግሯል ያ ጌታ።
ምስጋና ምስጋና . . .።
፪፡ እንደ በደላችን አልተከፈለንም
ጌታ በመዓቱ አልተገናኘንም
ምሕረትን የሚወድ የሠራዊት ጌታ
ዕዳዬን ለመክፈል በውርደት ተመታ።
ምስጋና ምስጋና . . .።
፫፡ በኑሮዬ ሁሉ አንተን አስከብሬ
በመከራ ልለፍ ካንተ ጋር አብሬ።
የሕይወት እስትንፋስ ሰጥተኸኛልና
መሥዋዕቴ ይኸው ከነፍሴ ምስጋና።
ምስጋና ምስጋና . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 260 ኑ አምላክን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 262 በእርግጥ ጌታ ከኛ ጋር ባይሆን የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 133 አምላኬ ወዳንተ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 138 በክርሰቶስ ሞት ተጠምቀናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 275 ምን እመልሳለሁ ለአምላኬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 50 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 437 እንግዳ ነኝ እኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 160 ሰባኪው አለ፥ ከንቱ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 በራቀው ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 12 ለደስታ ቀን ሆነ ንጋት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 529 ስብሐት ለእግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 319 ወደ ከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ኃጢአቴ በጣም ከብዶኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 147 ባንተ ደስ ይለኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 191 የኃጢአት ይቅርታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 235 የጌታ መንገድ እከተላለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 192 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 76 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 እግዚአብሔር ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 324 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 411 በእምነት አያለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 አምላክ በምሕረቱ ብዛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 309 የከበረ ቤቴ በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 563 በሰማያት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 396 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 248 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 211 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 312 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 453 የአምላካችን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 አባታችን ጌታቸን ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 528 ወደ ቅዱሱ ቁስሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 221 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 ደስ እንዲለን ይገባናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 110 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 11 ወደኛ ና አማኑኤል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 438 አንዲት ከተማ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 141 መለከት ንፉ በታላቅ ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ወደ እግዜአብሔር ቤት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 በቤተ ልሔም በረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 ከየሱስ ተወያይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 452 እኔን ተመልከትና ዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 454 ደጋግምና ዘምርልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 558 መንጋህን ስታሰማራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 308 ክብር ላንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 መንገድ አብጅ ለጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 67 ወንጌል የሚለውን ሰምቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 የሱስ ሆይ፥ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 115 ምስጋና ክብርም ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 የሱስ በመስቀል ሞተልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 204 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version