መዝሙር 260 ኑ አምላክን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
፩፡ ኑ አምላክን እናመስግን
በመልካም ድምፅም ይመስገን
በከበሮ በዘፈን እንደ ታላቅነቱ መጠን።
አምላክን አመስግኑ ሕይወት ያላችሁ ሁሉ
አ . . . ም . . . ላ . . . ክን አመስግኑ።
አምላክን አመስግኑ ሕይወት ያላችሁ ሁሉ
አ . . . ም . . . ላ . . . ክን አመስግኑ።
ሕይወት ያለው ሁሉ
እግዚአብሔርን ያመስግን።
ሕይወት ያለው ሁሉ
እግዚአብሔርን ያመስግን።
ያመስግን በ . . . መቅደ . . . ሱ ይመስገን
አ . መ . . ስ . . ግኑ
ጌታን አምስግኑ ሃሌ ሉ – ያ ሃሌ ሉ – ያ።
፪፡ ሰዎች ሁሉ እንዘምር
አምላካችንን እናመስግን
በመሰንቆ በበገና
በእግዚብሔር ደስ ይበለን።
አምላክን አመስግኑ
ሕይወት ያላችሁ ሁሉ
አ . . . ም . . . ላ . . . ክን አመስግኑ
አጨብጭቡለት ከልባቸሁም
ዕልል በሉ
አመስግኑ . . . በ . . . መቅደሱ ይመስገን
አ . . . መ . . . ስ . . . ግኑ
ጌታን አመስግኑ።
ሃሌ ሉ . . . ያ ሃሌ ሉ – ያ . . .።