Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 254 እዘምራለሁ ታሪኩን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 254 እዘምራለሁ ታሪኩን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 254 እዘምራለሁ ታሪኩን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 254 እዘምራለሁ ታሪኩን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ እዘምራለሁ ታሪኩን
ለየሱስ ለሞተልኝ
ክብሩን ሁሉ እንደጣለ
በቀራንዮ መስቀል።
ልዘምር ያን ግሩም ታሪክ
ለየሱስ ለሞተልኝ
ዘምሩ ከቅዱሳን ጋር
በገነት ደጅ ባሕር ዳር።
፪፡ ጠፍቼ ነበር አገኘኝ
ስባክን እኔን ልጁን
አፍቃሪ በሆነው ክንዱ
ስቦ መራኝ መንገዱን።
ልዘምር . . .።
፫፡ ቆስዬ ነበር አዳነኝ
በድካምም ስማቅቅ
ብርሃን ሸሽቶ ፍርሃት ውጦኝ
ግን እርሱ ነፃ አወጣኝ።
ልዘምር . . .።
፬፡ የቀን ጨለማም ሲከብደኝ
በኃዘን ባሕር ስዋኝ
አዳኜ ከኔ ጋራ ነው
እጁም ለኔ መሪ ነው።
ልዘምር . . .።
፭፡ እስከ ሕይወት ወንዝ አድርሶኝ
ነፍሴን ያረካልኛል
ከዚያም በሰላም አሻግሮኝ
ምርጦቹን ያሳየኛል።
ልዘምር . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 253 ለየሱስ ስም ዕልል በሉ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 255 የሱስ አዳኜ ወደ ቤት ልሔም የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 32 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 240 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 92 እሻለሁ ጌታ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 ኃጢአቴ ያሳዝነኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 270 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 136 የሱስ ልጆቻችንን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 434 አቀርባለሁ አቀርባለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 314 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 455 ወንድሜ ሆይ ቶሎ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 522 ከየሱስ ጋር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 46 ወደ ቅዱስ ቍስሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 190 ለዓለም ሕይወት ልትዋጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 553 ለእግዚአብሔር ለሆኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 322 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 520 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 14 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 እግዚአብሔር ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ያለህን ለጌታ አስረክብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 196 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 317 እጆቼን ይዘህ ምራኝ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 454 ደጋግምና ዘምርልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 90 ጽዮን ተነሺና አብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 356 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 55 አምላክ ለኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 528 ወደ ቅዱሱ ቁስሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 324 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 568 ወደ ጌታ መጣህ ወይ ልትነጻ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 222 ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ተነሣ ሰይጣንም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 293 የሱስ ባንተ ድኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 473 እንዴት ያለ ታላቅ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 290 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 215 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 105 ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 124 ቅዱስ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 234 የሱስ ሆይ የልቤ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 524 ግሩም ተአምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 186 ስማልኝ ጸሎቴን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 217 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 463 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረሰው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 284 ተመስገን ኢየሱስ በልቤ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 532 ኃጢአቴን ምን ያጥበዋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 519 በቀራንዮ ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 147 የሱስ ሆይ፥ በሥቃይህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 436 ያለም ድካሜና ፈተና ሲያልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 393 ነፍሴ ወዳምላክሽ ተጠጊ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አያለሁ የሱስ ዕርገትህን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 335 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version