Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 13 ስብሐት ይቅረብ ላዳኙ ንጉሥ በምሥጋና የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 13 ስብሐት ይቅረብ ላዳኙ ንጉሥ በምሥጋና የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 13 ስብሐት ይቅረብ ላዳኙ ንጉሥ በምሥጋና የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 13 ስብሐት ይቅረብ ላዳኙ ንጉሥ በምሥጋና የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ስብሐት ይቅረብ ላዳኙ ንጉሥ በምሥጋና
ሕጻናት ይዘምሩ ሆሣዕና ሆሣዕና
ከዳዊት ዘር የሆንከው የነገሥታት ንጉሥ
በእግዚአብሔር ስም የመጣህ
ብሩክ ንጉሥ ክበር።
፪፡ የመላአክት ጭፍራ ከላይ ጌታን ሲያወድሱ
ሥጋ ለባሽ ፍጥረቱ በምድር ስገዱ
የዘንባባን ዝንጣፎች በፊቱ አነጠፉ
ስብሐት ምስጋና ክብር
ለእርሱ አቀረቡ፡፡
፫፡ ስለ ጥልቅ ኃይል ፍቅርህ ምስጋና ይድረስህ
በግርማ ከፍ ከፍ ላልክ ይሁን ውዳሴያችን
ከመላእክት መዝሙር ጋር ያርግ ዝማሬአችን
በእኛም ደስ ይበልህ
ቸሩ ንጉሣችን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 129 ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 130 የሱስ ኃጢአቴን ወስዶ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 147 ባንተ ደስ ይለኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 308 ክብር ላንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 304 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 143 አንተን የሱስ ሆይ እሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጌታ ሆይ ጩኸቴን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 369 በሕይወት ማዕበል ጐርፍ ስትቀጠቀጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 መንፈስ ቅዱስ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 447 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 408 ክርስቲያን በመሆኔ እደሰታለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 476 አንድ ነን በመንፈሱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 291 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 420 በዙፋኑ ፊት ድነው የቆሙቱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 የኔ ነው የኔ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 400 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 433 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 269 አምላክ በምሕረቱ ብዛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ክብር ይገባሃል የኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 39 የሰማይ ክብርህን ትተህ ወርደሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በዚህ በእንግድነቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 የሱስ ሆይ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 እኛ የምሥራቅ ነገሥታት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 524 ግሩም ተአምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 መንገድ አብጅ ለጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 119 አምላክን በዕልልታ አመስግኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 146 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 479 ተነሡ ምእመናን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 450 ቅዱስ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 15 ሕፃን ተወልዶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 27 ስብሐት ለእግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 470 በክንፉ ሥር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 20 በቤተ ልሔም በረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 76 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 2 አንመለስ ብለው አይሁድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወዴት እሸሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 88 ክርስቶስ ተነሣ፥ ጠላትም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 154 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 296 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 68 ነፍሴ ሆይ አሁን ደስ ይበልሽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 403 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 38 እረኞች በድንገት ብርሃን አዩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 350 የልብህን በር የሚመታ ማን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 460 እንዴት በፈጠነ አኳኋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 467 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 192 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 9 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 106 ቅድስት ሥላሴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 375 ዓይኖቼን ወደ ተራራ አነሣሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 የዘላለም ምርጫዬ ነህ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version