Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 1 ለእስራኤል አምላክ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 1 ለእስራኤል አምላክ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 1 ለእስራኤል አምላክ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 1 ለእስራኤል አምላክ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ለእስራኤል አምላክ
ምስጋና፥ ክብር እንስጠው።
ስለ ታላቅ ሥራው፥
ለዘላለም ይባረክ።
ሕዝቡን ጎብኝቶአል፤
የመድኃኒትም ቀንድ
እርሱ አስነሣልን፤
በንጉሥ ዳዊት ቤት።
፪፡ ከጥንቱ ጀምሮ
ለነበሩት ብፁአን፤
በነቢያቱ አፍ
እንደ ተነገረልን፥
ከጠላቶቻችን
ፍጹም አድኖናል።
ምሕረቱንም ሰጠን
በጸጋው ትሩፋት።
፫፡ ካባቶቻችን ጋር
ያደረገውን ኪዳን፥
የሰጠንን ተስፋ
መሐላውን አጸና።
ለአብርሃም ያለውን
ሰጥቶናል መዳንን፤
ፍጹም አድኖናል
ከጠላቶቻችን።
፬፡ አሁን ያለ ፍርሃት
በእውነት በቅንነት፤
በፊቱ ሁሉ ቀን
እርሱንም እናገልግል።
አንተ ሕፃንም ሆይ፥
የልዑል ነቢይ ነህ፤
መንገዱን ትጠርግ ዘንድ፥
ቀድመህ ትሄዳለህ።
፭፡ እ-ግ-ሮ-ቻ-ች-ንን
በቅን መንገድ ሊመራ፥
እኛንም ባሰበን፥
ብርሃንም ባወጣልን፥
በአምላክ ምሕረት
ለኃጢአት ስርየት
የደኅነንት እውቀት
ለኛ ትሰጣለህ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 6 ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 139 አምላካዊ ብርሃን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 372 እኔ ኢየሱስን ለማየት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 ከዚህ ምድር ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 286 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 474 እግዚአብሔር እንዲሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 228 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 236 ብሩህ ፀሐይ ወጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 567 በራቀው ኮረብታ (አሮጌ መስቀል) የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 43 መድኃኒታችን ሲሞት ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 335 የየሱስ ግሩም ጸጋ ኃጢአቴን ሸፈነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ክብር ለአምላክ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 56 የሞተልኝ ጌታዬን የሱስን ሳስበው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 171 ቅዱስ አባት ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 128 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 170 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 192 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 172 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 261 ደካሞች ኑ ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 275 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 17 ለደስታ ቀን ሆነ ንጋት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 392 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 521 አንድ ገዢ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 10 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 495 ሞት ይገባን ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 በሰማይ የለም ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 330 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 510 ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 347 ዳግም ያልተወለደ ላዲስ ሕይወት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 198 የምሥራች ሰምተናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 356 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 498 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 የአምላካችንን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 7 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 529 ስብሐት ለእግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 111 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 489 በጽዮን ደንጊያ አኖረ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 363 ደካሞች ኑ ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 113 እንዴት ያለ የድል ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 550 መጀመሪያ ስሙ ይክበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 160 የሱስ ሆይ ከእኔ ጋር ኑር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 154 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 493 አንተ ምስኪን ኃጢአተኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 312 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 234 መጽሐፈ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 ፍርዳችንን የወሰድኸው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 ኃጢአቴ ያሳዝነኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 90 የአምላክ ልጆች ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 173 አምላክ ሆይ በጸጋህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 262 በእርግጥ ጌታ ከኛ ጋር ባይሆን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version