Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 505 ሕፃን ተወልዶልናልና የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 505 ሕፃን ተወልዶልናልና የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 505 ሕፃን ተወልዶልናልና የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 505 ሕፃን ተወልዶልናልና የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ሕፃን ተወልዶልናል
ወንድ ልጅም ተሰጠን፤
ፈጣሪ ከፍጥረቱ ጋር
ተዛመደን።
ወልድን ላከልን
እንዲሆን አዳኛችን
ምሕረቱን ለሰጠን
ይሁን ምስጋናችን።
፪፡ አዳም በውድቀቱ
ላወረሰን ኃጠአት
መድኃኒት ተገኘ
በእንስሶች በረት።
ኃጢአታችንን
ሊያስወግድልን
ሰው ሆኖ ተወለደ
መድኃኒታችን።
፫፡ እስረኞችን ሁሉ
አወጣ አርነት
ከሞት ከቅጣትም
አወጀ ነፃነት።
ጠላቶቹን ሁሉ
በኃይል ድል ይነሣል
ለኃጢአተኞች
ይቅርታን ይሰጣል።
፬፡ በበረት ግርግም ውስጥ
የተኛውን መድኅን
ሰው እንደሚገባው
ማመስገን አይችልም።
በውርደቱ ክብሩ ተገልጦ
ባይታይም
የማዳኑን ሥራ
ፈጽሞአል ላለም።
፭፡ ለእኛ ብፅዕናን
በፍቅሩ ይሰጣል፤
በቃሉም የጸጋ
ፈቃዱን ይገልጻል።
ስጦታውን ለግሶ
ለሁሉ ሲሰጠው
ልባችንን አጽንተን
ቸል አንበለው።
፮፡ በእምነት ተቀብለን
እንስገድለት፤
እንዲህም እያልን
እንዘምርለት።
በምድር ተወልደህ
መድኅን የሆንህልን
ኦ ቸር ወንድማችን
ኦ አምላክ ተመስገን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 504 የሱስ ሆይ ቃልህ ጽኑ ነው የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 506 ትውስ ሲለኝ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 19 ምእመናን ሁሉ ኑ ወደ ቤተልሔም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 278 አምላክ ካንተ የፈለገው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 241 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 360 ኑ የአምላክ ወዳጆች ደስታችን ይገለጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 271 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 86 በትንሣኤ ቀን መለከት በሚነፋበት ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 516 ክብር ለአምላካችን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 483 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 506 ትውስ ሲለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 የሱስ ሆይ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 534 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 331 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 58 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 510 ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ቅዱስ ቅዱስ ቀዱስ እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 123 አገራችንን ኢትዮጵያን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 138 ኃጥእ ልቤን አንጻ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 451 ኢየሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 294 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 425 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 419 ጨለማው ሌሊት አለፈልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 128 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 204 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 244 በክርስቶስ ቍስል ውስጥ ልረፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 በሰማይ የለም ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 538 የሱስ ክርስቶስ ርኅሩኅ መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 331 የሱስ ሆይ ጸሎቴን ስማኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 399 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 154 ጌታችን ሆይ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 233 ልከተልህ ኢየሱስ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 300 አንዳንዴ አምነቴ ሲጠፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 አምላክ ሆይ ባርከው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 295 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 68 ነፍሴ ሆይ አሁን ደስ ይበልሽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 148 ና ቸር መሐሪ አንተ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 255 ኑ ደካሞች ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 97 ኦ መንፈስ ቅዱስ ና ወደኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 190 ለዓለም ሕይወት ልትዋጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 የአምላካችንን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 269 አምላክ በምሕረቱ ብዛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 138 በክርሰቶስ ሞት ተጠምቀናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 38 የሱስ ሆይ፥ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 174 ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 16 ሕፃን ተወልዶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላኬ ፊትህን አትሰውርብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 309 የከበረ ቤቴ በሰማይ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version