Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 253 ለየሱስ ስም ዕልል በሉ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 253 ለየሱስ ስም ዕልል በሉ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 253 ለየሱስ ስም ዕልል በሉ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 253 ለየሱስ ስም ዕልል በሉ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ለየሱስ ስም ዕልል በሉ
መላእክት ስገዱ መላእክት ስገዱ
የመንግሥት አክሊል አምጡ።
ኦ ይንገሥ ይንገሥ ይንገሥ ይንገሥ
አክሊልም አምጡለት ይንገሥ
የሱስ ይቀዳጀው።
፪፡ እላንት የክርስቶስ ወገን
ደሙ የገዛችሁ ደሙ ያዳናችሁ
ላዳናችሁ ዕልል በሉ።
ኦ ይንገሥ . . .።
፫፡ ወገን ነገድም ሁላችሁ
በዓለም ያላችሁ በዓለም ያላችሁ
ለኢየሱስ ስም ክብር ስጡ።
ኦ ይንገሥ . . .።
፬፡ ከቅዱሳን ጋር ባንድ ላይ
በግርጌው ተቀምጠን በግርጌው ተቀምጠን
ለዘላለም እንድንዘምር።
ኦ ይንገሥ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 254 እዘምራለሁ ታሪኩን የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 136 የሱስ ልጆቻችንን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 137 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 302 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 459 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 111 ለቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 135 አምላኬ ፊትህን አትሰውርብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 138 በክርሰቶስ ሞት ተጠምቀናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 173 ኃይሉ ባንተ የሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 550 መጀመሪያ ስሙ ይክበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 359 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 420 በዙፋኑ ፊት ድነው የቆሙቱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 217 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 ከሰማይ ማን ወረደ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ተነሣ ሰይጣንም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 92 እሻለሁ ጌታ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 247 ለእግዚአብሔር ለሆኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 174 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 አምላክ ሆይ ባርከው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 383 ወደ ተራሮች ዓይኔን አነሣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 73 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 179 ሰማያት የአምላክን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 ስሙ መላእክት ሲዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 565 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 103 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 64 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 139 አምላካዊ ብርሃን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 አምላክ ቤቱን አዘጋጅቶልናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 295 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 535 ወንጌል የሚለውን ሰምቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 329 ወዳንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 302 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 41 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 274 በእምነት ነው የዳነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 447 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 210 የሱስ ወደ ሄድህበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 40 ካምላክ የራቅነው ኃጥአን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 388 አምላኬ ለኔ ቸር እረኛዬ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 479 ተነሡ ምእመናን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 መንፈስ ቅዱስ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 262 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 77 የሚቤዥኝ ሕያው ነው አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ክብር ይገባሃል የኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 191 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 የሕይወትን ምንጭ ስመለከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 467 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version