Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 7 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 7 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 7 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 7 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ በጸጋው እግዚአብሔር፥
የጠፋውን ሰው ሊያድን፥
አንድ ልጁን ወደዚች ምድር
ልኮአል ለሁላችን።
ዓለም በኃጢአት ብዛት
ፈጽሞ ወድቆ ሲኖር፥
መዳን ተስኖት፤
በየሱስ ክርስቶስ ሞት፥
ሆነለት ክብር፥ ሕይወት።
፪፡ ጌታችን የሱስ ክርስቶስ ሆይ፥
ሕይወትህን ለወጥህልን፤
በሞት ጥላ እንዳንቆይ፥
በመስቀል ላይ ሞትህልን።
ጌታ ሆይ ጸጋህ በዝቶአል፥
ኦ ያምላክ ልጅ ተመስገን፤
በምድር ሳለን፥
ምስጋናህ አንሶአል፥
በሰማይ ግን ይደምቃል።
፫፡ በክርስቶስ ግን ያላመነ
አሁን ተፈርዶበታል፥
አሁኑኑም ተኰነነ፤
በሥራውም ይጠፋል።
የወልድን ደም ያቃለለ
ብፅዕናን አያገኝም፤
ሕይወትም የለውም።
በወዲያኛው ዓለም፥
ይጠፋል ለዘላለም።

Post navigation

Previous: መዝሙር 69 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 70 አርነት ወጣን ነጻም ሆነናል የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 58 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 194 ቸር መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 434 አቀርባለሁ አቀርባለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 423 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 474 እግዚአብሔር እንዲሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 388 አምላኬ ለኔ ቸር እረኛዬ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 203 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 አምላኬ ምን ይሰጠኛል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 139 እሻለሁ ጌታ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 128 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 385 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 247 እዘምራለሁ ላዳኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ኑ ሁላችን እንመልከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 136 የሱስ ልጆቻችንን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 510 ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 376 በእምነት ነው የዳንነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 269 በጽዮን ደንጊያ አኖረ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 115 ወዳምላክ ቤት ገብቻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 211 ሰባኪው አለ፥ ከንቱ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 መንፈስ ቅዱስ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 327 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 130 የሱስ ኃጢአቴን ወስዶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 308 ጨለማው ሌሊት አለፈልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 564 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 237 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 449 ኢየሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 33 መስቀልህን ተሸክመህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 399 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 124 የሱስ ሆይ ከእኔ ጋር ኑር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 11 ወደኛ ና አማኑኤል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 188 ሲል ሰማሁት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 396 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 139 አምላካዊ ብርሃን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 286 ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 532 ኃጢአቴን ምን ያጥበዋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 331 የሱስ ሆይ ጸሎቴን ስማኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 535 ወንጌል የሚለውን ሰምቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 20 ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 ትካዜህን ሁሉ በአምላክ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 እኛ የምሥራቅ ነገሥታት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 432 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 150 የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 77 የሚቤዥኝ ሕያው ነው አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 ቅዱስ ሌት የሰላም ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 151 የጥንት አምባ ጥግ ሁነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 ፍርዳችንን የወሰድኸው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 479 ተነሡ ምእመናን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 አምላክ ሆይ ባርከው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version