Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 324 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 324 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 324 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 324 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የከበረ ቤት በሰማይ፥
የተሰጠ በየሱስ ጸጋ።
ብፁዓንም በዙፋኑ ፊት፥
ለአምላክ ምስጋና ሠውለት።
በሰማይ፥ በሰማይ
የከበረ ቤት በሰማይ።
በሰማይ፥ በሰማይ
የከበረ ቤት በሰማይ።
፪፡ ሰማይ የደረሰው ጭፍራ፥
ምስጋና ያቀርባል ለጌታ።
አምላክ ረደኤትና ብርታት፥
ይሰጣል በጕዞ ላይ ላሉት።
በሰማይ . . .።
፫፡ በዚያ አለ መድኃኒቴ፤
በተስፋ ልኑር ተደስቼ።
ዞትርም እናፍቅማለሁ
ከጌታ ጋር ልኖር እሻለሁ።
በሰማይ . . .።
፬፡ ወደ ሰማይ እጓዛለሁ፤
መከራዬ ሊያልቅልኝ ነው።
ታላቅ ደስታ ይጠብቀኛል፤
የሕይወትም ዘውድ ይሰጠኛል።
በሰማይ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 323 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 325 ለዚህ ዓለም ባዕድ ሆነን የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 339 አምላክ ቤቱን አዘጋጅቶልናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ተነሣ ሰይጣንም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 231 ኢየሱስ ሆይ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 281 ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን ባረኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 512 ክርስቶስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 210 የሱስ ወደ ሄድህበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 108 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 26 የገና ቀን ደስታችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 322 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 319 ወደ ከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላኬ ፊትህን አትሰውርብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 45 ያምላክ ልጅ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 158 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 343 ዋላ ወደ ውኃ እንደሚናፍቅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 ክብር ይሁን ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 403 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 359 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ቅዱሳን በጌታችን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 169 ቃልህን ኦ ቅዱስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ኑ ክርስቲያን ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 ከሰማይ ማን ወረደ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 537 ባንድነትህና በሦስትነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጠውልጎ እንደ አበባ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 91 ፀሐይዋ ጠልቃ መንጋት ሲጀምር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 564 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 የሱስ ለዓለም ሲል ሞቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 173 ኃይሉ ባንተ የሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 284 በብዙ ትዕግሥትና ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 428 ወደከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 135 የየሱስ ስም ያጽናናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 ነፍሴ ሆይ አሁን ደስ ይበልሽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 505 ሕፃን ተወልዶልናልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 365 የሱስ ወደ ቤቱ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 420 በዙፋኑ ፊት ድነው የቆሙቱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጌታ ሆይ ጩኸቴን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 459 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 541 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 469 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 293 መንጋህን ስታሰማራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 374 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 399 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 265 ጸሎቴን ስለ ሰማልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 102 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 86 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 465 መልካሙን ሥራ የሚሠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 425 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 271 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version