Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 32 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 32 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 32 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 32 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት
ያንተ ቁስልና ሞት
ይሰጠኛል መጽናናት።
በሚደርስብኝ ጭንቀት
ሥጋዬን ሲፈትነኝ
ሕማምህን አሳስበኝ።
ቅዱስ ጌታ ሆይ ጠብቀኝ
በጸጋህም ድልን ስጠኝ።
፪፡ ክፉ ሥጋ ወደ ፍትወት
ሲያዘነብል ለውድቀት
ቁስልህን ስመለከት
እድናለሁ ከጥፋት
ሰይጣንም ሲፈትነኝ
በጸጋህ ኃይልህን ስጠኝ
እርሱ ግርማህን ይፈራል
ከፊቴም ቶሎ ይሸሻል።
፫፡ የሱስ ሆይ የነፍሴ ጌታ
አንተ የኔ አለኝታ።
ምንም ጭንቀት ቢበዛብኝ
በልቤ ሰላም አለኝ።
እንተ ስለ ዋጀኸኝ
ለዘላለም ሕያው ነኝ።
በምሕረትህ ጠርተኸኛል
ጽድቅን አጎናጽፈኸኛል።

Post navigation

Previous: መዝሙር 319 ወደ ከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 320 እኔ መናኝ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 40 ካምላክ የራቅነው ኃጥአን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 መንገዴ ሲጨልምብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 464 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 301 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 198 የሕይወትን ምንጭ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 ልጆቹን ለማከማቸት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 222 ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 202 የሱስ ባርከህ ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ይመራኛል፥ ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 105 ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 199 ሰንሰለትን መስበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 530 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 103 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 419 ጨለማው ሌሊት አለፈልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 281 ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን ባረኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 57 አምላክ ለኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 522 ከየሱስ ጋር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 194 ቸር መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 መንገድ አብጅ ለጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 ስብሐት ለአምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 አልጨነቅም ለመከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 24 እረኞች መንጋቸውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 380 የጸዮን እስረኞችን ሲፈታ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 442 ስሙ ኢየሱስ ነው አዳኙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 304 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 515 ወንጌልን ላልሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 434 አቀርባለሁ አቀርባለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 430 እንግዳ ስደተኛም አንዳባቶቼ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 274 በእምነት ነው የዳነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 173 አምላክ ሆይ በጸጋህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 78 ተነሥቶአል – ክርስቶስ – ተነሥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 393 ነፍሴ ወዳምላክሽ ተጠጊ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 19 እነሆ ለሕዝብ ዛሬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 465 መልካሙን ሥራ የሚሠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 168 የየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 110 በቶሎ ይመለሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 557 በብዙ ትዕግሥትና ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 16 እኛ የምሥራቅ ነገሥታት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 178 የኔ ነህ የሱስ ሆይ እወድሃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 512 ክርስቶስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 386 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 313 በሰማያት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 191 የኃጢአት ይቅርታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 565 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 29 ኦ ቅዱስ ሌት ከዋክብት ያበራሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 240 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 388 አምላኬ ለኔ ቸር እረኛዬ ነው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version