Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 291 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 291 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 291 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 291 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ስንት ብፅዕና ታደለ
የሱስን ያገኘ!
ከርሱ የተዛመደው፥
ልቡ ሰላም አለው።
የእርሱን ቃል ማዳመጥ፥
ከሁሉ ይበልጣል።
ከምሕረቱ እንጥገብ
በእግሩ አጠገብ።
፪፡ ምን አለው ጌጥ ወርቅ ደስታ
የሚበን ትቢያ?
ያመነ በየሱስ ግን፥
አገኘ ድንቅ ሀብትን።
ጤና ትርፍ ወዳጅ ሕይወት
ምንም ቢጠፋበት፥
የሱስ ክርስቶስ ይኖራል፥
ጉዳቱን ይተካል።
፫፡ የሱስ ሆንህልኝ ጋሻ፥
ሰይፍ፥ መዝገብ፥ ትርፍ አምባ።
በሌት ሆነህ ፀሐዬ
የማይክድ ወዳጄ።
በውርጅብኝ ነህ ተገን፥
ማጽንያ በኀዘን።
ኃይል በጭንቀት በድካም፥
በሞት ሕይወት ሰላም።
፬፡ ከኃጢአቴ አጥራኝ፤
ጻድቅም አድርገኝ።
አግባልኝ ቅዱስ ድፍረት፤
አድነኝ ከውድቀት።
ሁን እረኛዬ ዘንጌ፥
አትራቅ ከእኔ።
ከመቃብሬ አንሣኝ
በሰማይ አኑረኝ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 290 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 292 የሱስ እኔን ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 253 ለየሱስ ስም ዕልል በሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 336 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 354 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 477 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 58 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 130 የሱስ ኃጢአቴን ወስዶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 ክርስቲያኖች በኅብረት ጌታን ስናመልክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 215 ከኔ ጋር ሁን ዘመኔ ገሥግሦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ይመራኛል፥ ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 184 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 312 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 532 ኃጢአቴን ምን ያጥበዋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 326 ምድራዊ ሕይወቴ ስታልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 50 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 97 ኦ መንፈስ ቅዱስ ና ወደኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 25 ዕጹብ የሆነ ጮራ አስገራሚ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 329 ስላለፈው ቀን ጌታዬ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 25 በዚያ ሌሊት ተዘምሯል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 ሕዝቦች ሁሉ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 154 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 169 ቃልህን ኦ ቅዱስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 529 ስብሐት ለእግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 304 በኃጢአት ረግረግ ስኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 522 ከየሱስ ጋር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 ኃጢአቴ ያሳዝነኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 51 የተናቀ ሰውም የጠላው ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 546 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 382 የዘላለም ሕይወቴ ነህ መጠጊያና አምባዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 22 የተባረከች ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 309 የከበረ ቤቴ በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 210 የሱስ ወደ ሄድህበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 250 አቤት ሺህ ልሳን ቢኖረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ያለህን ለጌታ አስረክብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ክርስቶስ የሱስ ክብሩን ትቶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 190 መተላለፉ በደሉ የቀረችለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 324 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 136 አምላኬ ሆይ-በጸሎቴ አንተን እማጠናለሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 404 ጌታ የሱስ ከኔ ጋር ነው ወይ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 የሱስ ለዓለም ሲል ሞቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 525 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 122 ጌታችን ሆይ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 481 የክርስቶስ ወታደር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 55 ኃጢአቴን ምን ያጥበዋል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 141 መለከት ንፉ በታላቅ ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 78 ተነሥቶአል – ክርስቶስ – ተነሥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 194 የጌታችን የየሱስ ሞት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 565 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 51 ሕይወቴን ለወጥሁልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 110 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 47 መድኃኒታችን ሲሞት ስለኛ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version