Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 17 ግሩም ተዓምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 17 ግሩም ተዓምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 17 ግሩም ተዓምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 17 ግሩም ተዓምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ግሩም ተዓምር ታይቶአል
የሕያው የአምላክ ቃል።
ሰው ሆኖ ተወልዶአል
በበረት ተኝቶአል።
፪፡ ላለም ሕይወት ለመስጠት
ኃጢአት ሳይደርስበት
የሰው ሥጋ ለበሰ
ከድንግል ተወለደ።
፫፡ ፍጹም አምላክ፥ ፍጹም ሰው
በመሆኑ መድኅን ነው
በሥቃይና ሕማም
አግኝቶልናል ሰላም።
፬፡ ቀድሞ ከአብ ወጥቶአል፥
ወደ እርሱም ዐርጎአል።
በቀኙ ተቀምጦል
ሁሉም ይገዛለታል።
፭፡ ሞትን ባምላካዊ ኃይል
ፈጽሞ ደምስሶአል።
ድል በብርቱ ውጊያ
ነሥቶአል ሃሌ ሉያ።
፮፡ አምላክን በአርያም
እናመስግን በሰላም።
በመንፈስ እንመራ
ምድሪቱም ጽድቅ ታፍራ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 169 ሕዝቦች ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 170 ሕዝቦች ሁሉ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 256 ደስተኞች ሁኑ በዓለም ሙሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 237 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 218 ና ጌታ የሱስ የክብር ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 308 ክብር ላንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 መንገድ አብጅ ለጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 243 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 520 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ያለህን ለጌታ አስረክብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 120 ኦ መንፈስ ፥ ሕይወት እንዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 310 እንሰብሰብ በዔደን አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 432 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 199 ሰንሰለትን መስበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ምስጋና ክብርም ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 163 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 119 አምላክን በዕልልታ አመስግኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላኬ ፊትህን አትሰውርብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 ክርስቶስ ሕያው ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 536 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 133 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 516 ክብር ለአምላካችን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 409 የሱስን ትቼ ዓለምን ባተርፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 540 የሱስ ልጆቻችንን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 273 የምሥራች ሰምተናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ኢየሱስ ልጆችን ይወዳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 393 ነፍሴ ወዳምላክሽ ተጠጊ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 335 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 554 በአምላክ ዙፋን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 479 ተነሡ ምእመናን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 309 የከበረ ቤቴ በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 140 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 44 ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 291 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 172 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 543 በክርሰቶስ ሞት ተጠምቀናል የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 96 ኃጢአቴ ያሳዝነኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 132 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 289 መንግሥቱ ለዘላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 484 በጌታ ኢየሱስ ለሚያምኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ክብር ላንት የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 88 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 326 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 109 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 353 ኑ ደካሞች ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 በሰማይ የለም ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 131 መጣሁ ወደ መስቀልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 407 ወደ ፊት ሂድ ገስግሥ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version