Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 281 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 281 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 281 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 281 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ማን ነው የሚለየኝ
ካዳኛችን ፍቅር
ኀዘን ነው ጭንቀት ወይም ችግር
ስደት መራቆት ሰይፍና እስራት
ሊለዩኝ አይችሉም ከፍቅሩ።
ብፁዕ ነው እርሱ የሚታገሥ
ፈተናውን ሲያልፍ በመከራ
የሕይወት አክሊል ይወርሳልና
በእምነት ተጋደል የአምላክ ጭፍራ።
፪፡ ሞትም ቢሆን ሕይወት
መላእክት ኃያላን
አላፊውም ቢሆን ወይም መጪ
ከፍታም ዝቅታም ፍጥረታት ሁሉ
ሊለዩኝ አይችሉም ከፍቅሩ።
ብፁዕ ነው . . .።
፫፡ ጳውሎስ ቢወገር እስጢፋኖስ
ያዕቆብ ቢሠዋ ዮሐንስ
ድል ነሥተው ሄዱ በእርሱ
መንፈስ
የአምላክ ልጆች እንገሥግሥ።
ብፁዕ ነው . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 280 ልባችሁ አይደንግጥ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 282 ነፍሶች ሁሉ በኃጢአት የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 162 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ወዴት አመልጣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 346 የአምላክ ደስታ ኃይሌ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 517 ጸጋዬ ይበቃሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 400 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 305 ትካዜህን ሁሉ በአምላክ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 538 የሱስ ክርስቶስ ርኅሩኅ መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 228 እውነት ካንተ ጋር ትሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 32 ጽዮን ሆይ፥ መሢህሽ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 ከየሱስ ተወያይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 324 በቃ አልፈልግም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 39 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 379 አምላክ ካንተ የፈለገው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 313 በሰማያት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 337 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 242 ለየሱስ ስም ይሁን ስብሐት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 በቤተ ልሔም በረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 237 የኔ ነህ የሱስ ሆይ እወድሃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 ና ቸር መሐሪ፥ አንተ ሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 523 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 80 ቅዱስ ሥላሴ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 245 ሰማያት የአምላክን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 495 ሞት ይገባን ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 የኔ ነው የኔ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 168 ልጆቹን ለማከማቸት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 528 ወደ ቅዱሱ ቁስሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 511 መንገዴን ሁሉ እየተደሰትኩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 269 በጽዮን ደንጊያ አኖረ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 57 አምላክ ለኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 515 ወንጌልን ላልሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 137 አልመለከትም ያለፈ ሕይወቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ጽዮን ተነሺና አብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 547 ሰው በጭንቅ በደስታም ቢኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 ነፍሶች ሁሉ በኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 462 ጌታ ላከኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 235 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 353 ኑ ደካሞች ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 461 ያምላካችን ቅዱስ ቃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 499 የኢየሱስን መልካሙን ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 474 እግዚአብሔር እንዲሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 ኦ ግሩም ጊዜ ኦ ብሩክ ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 344 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 19 እነሆ ለሕዝብ ዛሬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 488 በመሐል ቤት ሆነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 40 ካምላክ የራቅነው ኃጥአን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 179 የጥንቱን ሃይማኖት ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 493 አንተ ምስኪን ኃጢአተኛ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version