Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 245 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 245 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 245 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 245 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የሰይጣንን መኖሪያ
ስናስበው ያስፈራራል፤
የኃጢአን መሣቀያ
በጣም ያስደነግጣል፤
በዓለም እንዳንታለል
ሲኦል እንዳንገባ
የጸጋ ዘመንም ሳያልፍ
አምላክ ሆይ አነቃቃን።
፪፡ ዛፍ ተቆርጦ ከወደቀ
ተመልሶ አይነሣም፤
እንዲሁም ወደ ሰይጣን ቤት
ሰው ከገባ አይወጣም።
በሲኦል ሆኖ ስሕተቱን
ቢያምን ምን ይረባል?
የኃጢአቱን ብድራት
እንደ ሥራው ያገኛል።
፫፡ ከሞት በኋላ ንስሐ
መግባት ከቶ አይቻልም፤
አምላክ ይሰጣል ይቅርታ
ላመነው በዚህ ዓለም።
ኃጥአን ግን ካምላክ ፊት ርቀው
ሥቃይ ይቀበላሉ፤
ለዘላለም ተጨንቀው
በሲኦል ይኖራሉ።
፬፡ ሰው ሆይ፥ ፍራ ተንቀጥቀጥም
ሲኦል ተከፍቶብሃል፤
ባካሄድህ ተጠንቀቅም
ገሃነም እንዳይውጥህ።
ከዲን እሳት እንድትድን
በየሱስ የሚያምን
ልብ እንዲሰጥህ አምላክን
በጣም በትጋት ለምን።
፭፡ አምላካችን ሆይ አድነን
በቍጣህ አትቅሠፈን፤
እንደ በደላችን መጠን
መዓት አታውርድብን።
በእውነተኛ ሃይማኖት
ልባችንን አጽናልን፤
በእምነት ጸንተን ብንሞት፥
ከፍርድ እንድናለን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 244 በክርስቶስ ቍስል ውስጥ ልረፍ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 246 መንገዴ ሲጨልምብኝ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 84 ቅዱስ አምላክ ሰውን ሊያድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 414 እናምናለን በመስቀሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 168 የየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 207 ኦ የሱስ አምላኬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 208 የሱስ ባንተ ድኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 469 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 በሰማይ ያለ አባታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 243 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 209 አምላክ ሆይ አንተ ጠብቀኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 371 ክርስቶስ ኃጢአተኞችን በጸጋው ይቀበላል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 237 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 17 ለደስታ ቀን ሆነ ንጋት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ የኔ ነው ቡሩክ መድኅኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 312 ቸሩ ጠባቂ ምራን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 235 የጌታ መንገድ እከተላለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 397 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 395 የሱስ እኔን ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 474 እግዚአብሔር እንዲሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 51 የተናቀ ሰውም የጠላው ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 343 ዋላ ወደ ውኃ እንደሚናፍቅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 113 እንዴት ያለ የድል ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 234 የሱስ ሆይ የልቤ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 75 በመቃብር ተኛ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 ደስተኞች ሁኑ በዓለም ሙሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 333 ያዲስ ኪዳን በግ ቅዱስ ካህን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 536 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 400 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 293 መንጋህን ስታሰማራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 337 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 389 ልባችሁ አይደንግጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 88 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 218 ምድራዊቱ ሕይወቴ ስታልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 258 እግዚአብሔርን አመስግኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 459 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 488 በመሐል ቤት ሆነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 223 ስንጨነቅ ስናዝንም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 512 ክርስቶስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 334 በክርስቶስ ቍስል ውስጥ ልረፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 188 አመስግኑት ክርስቶስን መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 208 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 313 በሰማያት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 በቤተ ልሔም በረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 334 ቅዱስ አምላክ ሆይ ባንተ ፊት የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version