Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 204 እንደ የሱስ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 204 እንደ የሱስ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 204 እንደ የሱስ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 204 እንደ የሱስ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ እንደ የሱስ መንኃኒታችን፥
ወዳጅ የለም፤
ጌታ ሆኖ አብሮኝ ይኖራል፤
ግሩም ፍቅር።
በዓለም ውስጥ ያለው ሁሉ ሲያልፍ፥
ጌታ ግን ለዘላለም ይኖራል።
ልቤን አንጽቶ ሰላም ሰጥቶኛል፤
ግሩም ፍቅር።
፪፡ ኃጢአቴን ሁሉ ሊሰርይልኝ
የሱስ ሞተ፤
ለዘለዓለም ሕይወት ሊያወርሰኝ
እርሱ ሞተ።
የጠፋች ነፍሴን እርሱ ፈለጋት፥
ጸጋ ሊሰጣት ወደርሱ ጠራት።
ከዚያም በክብሩ ይጠብቃታል፤
ግሩም ፍቅር።
፫፡ እከተላለሁ የሚያፈቅረኝን
መድኃኒቴን፤
ሕይወቴን ሙሉ እሰጠዋለሁ
ለየሱሴ።
በመተናኮል ሊያታልለኝ
ያ ክፉ ጠላቴ ቢመጣብኝ፥
ግን ጌታ የሱስ ይጠብቀኛል።
ድል የኔ ነው።

Post navigation

Previous: መዝሙር 203 ነፍሴ ሆይ አምላክን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 205 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 250 አቤት ሺህ ልሳን ቢኖረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 497 ኢየሱስ ሆይ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 በቤተ ልሔም በረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 100 ከየሱስ ድርስቶስ ጽድቅ በቀር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ኃጢአቴ በጣም ከብዶኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 ፍርዳችንን የወሰድኸው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 ክብር ይሁን ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 370 ጌታ ሆይ ደምፅህን አሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 58 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 465 መልካሙን ሥራ የሚሠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 496 ይበልጥ ስለ ኢየሱስ እንዳውቅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ክብር ላንት የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 መንፈስ ቅዱስ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 513 አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 539 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 243 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 95 መንፈስ ሆይ ሕይወት አንዳገኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 42 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 97 ኦ መንፈስ ቅዱስ ና ወደኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 495 ሞት ይገባን ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 39 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 19 እነሆ ለሕዝብ ዛሬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 270 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 185 ጸሎቴን ስለ ሰማልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 482 ንቁ ቁሙ ለየሱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጠውልጎ እንደ አበባ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 240 ጌታ ሆይ ጸሎቴን ስማኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 434 አቀርባለሁ አቀርባለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 267 ቸር መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 484 በጌታ ኢየሱስ ለሚያምኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 192 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 ቅዱስ አምላክ ሰውን ሊያድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 234 የሱስ ሆይ የልቤ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 169 ቃልህን ኦ ቅዱስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 330 እቀርባለሁ እቀርባለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 131 መጣሁ ወደ መስቀልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 398 የሱስ ክርስቶስ ወንድሜ ሆነልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 98 ና ኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 258 እግዚአብሔርን አመስግኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 276 ነፍሴ ሆይ አምላክን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 506 ትውስ ሲለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 78 ካምላካችን ማን ይበልጣል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 296 የሱስ አምላኬ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላኬ ፊትህን አትሰውርብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 451 ኢየሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 2 አንመለስ ብለው አይሁድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 476 አንድ ነን በመንፈሱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 106 መለከት ንፉ በታላቅ ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 318 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 292 የሱስ እኔን ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version