Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 102 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 102 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 102 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 102 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ በኃጢአቴ ተጸጽቼ
መጣሁ ጌታ ተቀበለኝ።
ጸጋህ ተለይቶኝ ጭው ባለው በረሀ
በኀዘን ውስጥ አጓዛለሁ።
፪፡ የጸሎት ጊዜዬ ትዝ ሲለኝ
መስቀልህ ሥር ተንበርክኬ።
የነበረኝ ደስታ ዘለዓለማዊው
አሁን ጠፍቶኝ አለቅሳለሁ።
፫፡ ጌታ የሱስ ሆይ ሌላው ይቅርብኝ
ሁልጊዜ መስቀልህን ልይ።
እኔ ብሞት እንኳ ደስታ ይሰማኛል
ቅዱስ ደምህ አንጽቶኛል።
፬፡ ወደ ኃላዬ ላልመለስ
ቆርጫለሁ እጄን ያዘኝ።
ነፍሴንም አደራ ሰጥቼሃለሁ
ከቅዱሳንህ አንዱ እንድሆን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 101 አምላኬ ወዳንተ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 103 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 50 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 501 ስራመድ ስጓዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 168 ልጆቹን ለማከማቸት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 214 አንድ ቀን ይመጣል ልብ የማይዝልበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 203 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 491 ሰላም እንደ ወንዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 481 የክርስቶስ ወታደር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 4 ብሩህ ፀሐይ ወጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 566 የመልአኩን ድምፅ ስሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ወደ እግዜአብሔር ቤት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 268 ኑ እናንት ሰዎች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 55 ኃጢአቴን ምን ያጥበዋል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 466 አመልካለሁ ይህንን ታላቅ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 547 ሰው በጭንቅ በደስታም ቢኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 29 የሱስ ሆይ፥ ለእኔ ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 67 ወንጌል የሚለውን ሰምቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 24 እረኞች መንጋቸውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 136 አምላኬ ሆይ-በጸሎቴ አንተን እማጠናለሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 278 አምላክ ካንተ የፈለገው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 250 አቤት ሺህ ልሳን ቢኖረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 482 ንቁ ቁሙ ለየሱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 90 የአምላክ ልጆች ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 334 ቅዱስ አምላክ ሆይ ባንተ ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 254 እዘምራለሁ ታሪኩን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 217 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 88 ክርስቶስ ተነሣ፥ ጠላትም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 በራቀው ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 206 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ክብር ይገባሃል የኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 77 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 488 በመሐል ቤት ሆነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 165 ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 99 ወደ ላከኝ እመለሳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 የሕይወትን ምንጭ ስመለከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 የኔ ነው የኔ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 171 የሱስ ሆይ ቃልህ ጽኑ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 መንገዴ ሲጨልምብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 384 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አንተን የሱስ ሆይ እሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 45 የሱስ ለዓለም ሲል ሞቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 199 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 ክርስቶስ ሕያው ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 170 ሕዝቦች ሁሉ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 353 ኑ ደካሞች ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 254 ቃሉን ለመስማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 132 ከየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ በቀር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 አምላክ ሆይ፥ ማረን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 153 የሕይወትን ምንጭ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 531 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 395 የሱስ እኔን ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version