Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 150 የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 150 የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 150 የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 150 የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ
የጸጋ ምንጭ ሆንህልኝ።
የልቤን ልመና ስማ
በጸጋህ ፈጽምልኝ።
ታላቅ ፍቅርህ ግሩም ስምህም
የከፈልህልኝ ዕቅፍህም
ለነፍሴ ዕረፍት ሰጠ።
፪፡ የሱስ ሆይ ወደ መስቀልህ
እጄን እዘረጋለሁ።
ዓይኔንም ወደ ምሕረትህ
በተስፋ አነሣለሁ
የውድቀት ዛፍ ያፈራውን
በእንጨት መስቀል ተሰቅለህ
ፍጹም አጠፋህልኝ።
፫፡ ተመስገን ቸር መድኃኒቴ
ፍርዴን ተሸከምህልኝ።
በማይመረመር ርኅራኄ
ሞቴን ተቀበልህልኝ።
ዕዳዬን ሁሉ ከፈልኸው
ለኔ ሰማይን ከፈትኸው
ስምህን እንዳከብር።
፬፡ ዓይኔ ሲዘጋ፥ አካሌም
ወደ መሬት ሲመለስ፥
ከመከራ ከትካዜም
ድኜ አንተን ላመሰግን።
ለአብ ለወልድ ለመንፈስም
ይሁን ምስጋና ውዳሴም
እሰከ ዘላለም አሜን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 15 ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 151 የጥንት አምባ ጥግ ሁነኝ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 244 ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 86 በትንሣኤ ቀን መለከት በሚነፋበት ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ክብር ይገባሃል የኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 203 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 218 ና ጌታ የሱስ የክብር ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 286 ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 185 ጸሎቴን ስለ ሰማልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 433 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 ሆሣዕና የዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 446 ምሕረቱ አያልቅምና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 124 የሱስ ሆይ ከእኔ ጋር ኑር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 430 እንግዳ ስደተኛም አንዳባቶቼ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 101 አምላካዊ ጸዳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 267 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 197 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 265 ጌታ ሆይ ደምፅህን አሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 42 መስቀልህን ተሸክመህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 270 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 377 አንድ ወዳጅ በምሄድበት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 165 ክብር ለአብ ለወልድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 235 የጌታ መንገድ እከተላለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 40 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ፍቅር ታጋሽ ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 215 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በመስቀል የሱስ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 10 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 165 ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 402 በሰጠኝ ተስፋ እጸናለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 513 አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 17 ለደስታ ቀን ሆነ ንጋት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ወዴት አመልጣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 386 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 492 እምነትህን በኢየሱስ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 273 የምሥራች ሰምተናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 138 ኃጥእ ልቤን አንጻ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 521 አንድ ገዢ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 147 የሱስ ሆይ፥ በሥቃይህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 42 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 90 ጽዮን ተነሺና አብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 360 ኑ የአምላክ ወዳጆች ደስታችን ይገለጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 381 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በዚህ በእንግድነቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 207 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 415 አምላኬ ታማኝ ነው በመንገዱ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version