Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 76 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 76 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 76 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 76 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ቸር አምላኬ የኔ መድኅን
እኔን የመረጠበት ቀን፥
ልቤን እጅግ ደስ ያሰኘው
ያደረገውን ላስታውቅ ነኝ።
ደስታ ቀን፥ ደስታ ቀን
ኃጢአቴን አስወገደ።
እንድጸልይ አስተማረኝ፤
ቃሉን ጠብቄ እንድኖር
ደስታ ቀን፥ ደስታ ቀን
ኃጢአቴን አስወገደ።
፪፡ ታላቅ ሥራ ተፈጸመ፤
የየሱስ ነኝ እርሱም የኔ
ሲጠራኝም እመጣለሁ
ያምላኬ ቃል ደስ ያሰኛል።
ደስታ ቀን . . .።
፫፡ ናፋቂው ልቤ አረፈ፤
ታላቅ በረከት አገኘ፤
ካምላኬ ከቶ አልለይም፤
በምሕረቱ እኖራለሁ።
ደስታ ቀን . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 75 በመቃብር ተኛ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 77 የሚቤዥኝ ሕያው ነው አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 89 ምስጋና ክብርም ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 484 በጌታ ኢየሱስ ለሚያምኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 392 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 98 የሱስ ኃጢአቴን ወስዶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 291 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 51 ሕይወቴን ለወጥሁልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 313 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 417 በላይ የለም ሀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 280 ልባችሁ አይደንግጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 334 ቅዱስ አምላክ ሆይ ባንተ ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 296 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 103 ካምላካችን ማን ይበልጣል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 55 አምላክ ለኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 122 ጌታችን ሆይ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 555 የሱስ በፍቅሩ ስለ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 433 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 424 አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 409 የሱስን ትቼ ዓለምን ባተርፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 243 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 151 ወዳምላክ ቤት ገብቻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 403 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 መንፈስ ቅዱስ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 136 አምላኬ ሆይ-በጸሎቴ አንተን እማጠናለሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 453 የአምላካችን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 ፍርዳችንን የወሰድኸው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 128 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 404 ጌታ የሱስ ከኔ ጋር ነው ወይ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 መንገዴ ሲጨልምብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 196 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 457 የአምላክን ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 513 አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 390 ነፍሶች ሁሉ በኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 የሱስ ሆይ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 284 ተመስገን ኢየሱስ በልቤ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 170 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 123 አገራችንን ኢትዮጵያን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 103 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 254 ቃሉን ለመስማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 129 የየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 133 አምላኬ ወዳንተ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላኬ ፊትህን አትሰውርብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ወዴት አመልጣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 527 የገና ቀን ደስታችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 ክርስቶስ ሕያው ሆነ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version