Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 560 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 560 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 560 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 560 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የተመረጡት በሰማያት
የሚያገኙዋት ብፅዕና
ሰው በሕልሙም ቢሆን አላያት
አይተርካትም የሰው ልሳን።
ግሩም የሆነ የትንግርት ነገር
ባዲሲቱ የሩሳሌም
እየታየን በአምላክ ፍቅር
እንኖራለን ለዘላለም።
፪፡ ዲዳ ድኖ ሲያመሰግን
ሽባም በደስታ ይዘላል፤
ምኞት የለንም በልባችን
የምንመኘው ይፈጸማል።
ያለም መከራ ሁሉ ያልፋል፤
ፍጹም ሰላም ይሆነናል።
በመቃብር ደዌ ይቀራል፤
ጤና ብፅዕናም ይሰጠናል።
፫፡ ጣፋጩ ሰማያዊ መና
ዘላለማዊ ምግባችን ነው፤
ንጉሡንም በታላቅ ግርማ
ባይናችን ልንመለከት ነው።
ጉድለት የለም በእውቀታችን
ፍቅራችን አይቀዘቅዝም፤
ይለወጣል ድኩም ሥጋችን
ከእንግዲህ ወዲያም አይሞትም።
፬፡ የተወደደችው ሙሽራ
ድና ታያለች ሙሽራዋን፤
ትኖራለች ከየሱስ ጋራ
ስታመሰግን አምላክዋን።
መድኃኒቴ ሆይ ያን ብፅዕና
ስለ ቸርነትህ ስጠኝ፤
እኔን ደግሞ ያንተን ምስጋና
ወደ ሚዘምሩት አድርሰኝ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 56 ያምላክ ልጅ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 561 የሱስን ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 508 ጌታ ኢየሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 518 አስቀድማችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 546 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ጽዮን ተነሺና አብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 58 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 42 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 330 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 401 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 133 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 557 በብዙ ትዕግሥትና ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 325 ለዚህ ዓለም ባዕድ ሆነን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 44 በመስቀል ሞተ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 295 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 318 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 378 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 552 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 526 ዕፅብ የሆነ ጮራ አስገራሚ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 568 ወደ ጌታ መጣህ ወይ ልትነጻ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 454 ደጋግምና ዘምርልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 63 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 አርነት ወጣን ነጻም ሆነናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ክብር ይገባሃል የኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 16 እኛ የምሥራቅ ነገሥታት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 231 የሱስ አዳኜ ምራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 529 ስብሐት ለእግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 332 የጸድቅ ጸሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 366 የጠፉትን ደግሞ ለመሻት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 92 ሕያው የሆነውን አዳኝ አገለግላለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 233 ልከተልህ ኢየሱስ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 105 አምላክህ ለፍርድ ቢመጣብህ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 313 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 39 የሰማይ ክብርህን ትተህ ወርደሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 289 መንግሥቱ ለዘላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 178 የኔ ነህ የሱስ ሆይ እወድሃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 291 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 178 የፈጠርከን አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 29 ኦ ቅዱስ ሌት ከዋክብት ያበራሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 467 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 294 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 254 ቃሉን ለመስማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 326 ምድራዊ ሕይወቴ ስታልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 421 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 563 በሰማያት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 68 ነፍሴ ሆይ አሁን ደስ ይበልሽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 33 የልደት ማታ እንዴት ያበራል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 ሕይወቴን ለወጥሁልህ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version