Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 519 በቀራንዮ ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 519 በቀራንዮ ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 519 በቀራንዮ ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 519 በቀራንዮ ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ በቀራንዮ ኮረብታ
ተሠዋልኝ ጌታ
ታላቅ ሥራ ፈጸመ
ሲኦልም ተረታ፤
የሰማይን በር የሚከፍት
ኢየሱስ ብቻ ነው፤
ሕያው የሆነው አዳኝ
መድኅኔ ዓለም ነው።
በዘላለማዊ ፍቅር
ላዳነኝ በጸጋ
ልወድስ ላመስግነው
ይህን የድል ጌታ።
በዘላለማዊ ፍቅር
ላዳነኝ በጸጋ
ልወድስ ላመስግነው
ይህን የድል ጌታ።
፪፡ ልስገድ ላመስግነው
ሞትን ላሸነፈው
ስለኔ ለተሠዋው
ደሙን ላፈሰሰው
በሥቃይ በችንካሩ
በመገረፍ ቁስሉ
ለኃጥዕ በደለኛ
ተከፈተ በሩ።
በዘላለማዊ ፍቅር . . .።
፫፡ እየመራኝ ሲወጣ
ከዓለም መከራ
የሕይወት አክሊል ስጭን
ከብፁዓን ጋራ፤
በአዲስ ስም ተጠርቼ
መቅረዜ እየበራ
ልኖር ነው በገነት ውስጥ
ከኢየሱስ ጋራ።
በዘላለማዊ ፍቅር . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 518 አስቀድማችሁ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 52 ኑ ሁላችን እንመልከት የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ደስ ብሎኛል የሱስ ይወደኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 502 ኃይሉ ባንተ የሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ኢየሱስ ሲጠራህ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 139 እሻለሁ ጌታ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 75 በመቃብር ተኛ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 300 አንዳንዴ አምነቴ ሲጠፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 322 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 314 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 308 ጨለማው ሌሊት አለፈልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 91 መንግሥቱን ሕዝቡን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 51 የተናቀ ሰውም የጠላው ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 46 በመስቀል ሞተ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 102 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 137 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 335 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 254 እዘምራለሁ ታሪኩን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 76 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 186 ስማልኝ ጸሎቴን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 424 አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 567 በራቀው ኮረብታ (አሮጌ መስቀል) የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 90 የአምላክ ልጆች ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ይመራኛል፥ ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 511 መንገዴን ሁሉ እየተደሰትኩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 44 ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 321 የትም ቢሆን ከኢየሱስ ጋር እሄዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 172 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 ነፍሴ ሆይ አሁን ደስ ይበልሽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 በቤተ ልሔም በረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 241 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 372 እኔ ኢየሱስን ለማየት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 176 ለየሱስ ስም ይሁን ስብሓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 397 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 431 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 80 ክርስቶስ ዛሬ ተነስቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 እኛ የምሥራቅ ነገሥታት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 315 የዘላለም ምርጫዬ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 475 ግሩም ነው የየሱስ ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 403 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አንተን የሱስ ሆይ እሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 536 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 አምላክ ሆይ፥ ማረን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 70 አርነት ወጣን ነጻም ሆነናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 መንፈስ ቅዱስ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version